Leviticus 9:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኣሮን ድማ፡ ንርእስኻ ጤል ጤል ከም መስዋእቲ ሓጢኣት፡ ድዑል ድማ ከም ዚሓርር መስዋእቲ ብዘይ መንቅብ ውሰድ እሞ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣቕርቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም አሮንን አለው፥ “ስለ ኀጢአት መሥዋዕት ከመንጋው እንቦሳውን፥ ስለሚቃጠልም መሥዋዕት አውራውን በግ ወስደህ በእግዚአብሔር ፊት አቅርባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሮንንም አለው። ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ከመንጋው እምቦሳውን፥ ስለሚቃጠልም መሥዋዕት አውራውን በግ ነውር የሌለባቸውን ወስደህ በእግዚአብሔር ፊት አቅርባቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሮንንም እንዲህ አለው፦ “ከመንጋው ነውር የሌለባቸውን ለኃጢአት መሥዋዕት እምቦሳውን፥ ለሚቃጠልም መሥዋዕት አውራውን በግ ወስደህ በጌታ ፊት አቅርብ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሮና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ናጋራ ያርሾ እት ኮሩማ፥ ቃይ ጹግያ ያርሾ እት ዶርሳ ኦርግያ መና ጎዳ ስን ሺሻ። መሄቱ ላኡካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ ግድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aaroona hawaadan yaageedda; «Nagaraa yarshshoo itti korumaa, k'ay s'uuggiyaa yarshshoo itti dorssaa orggiyaa Med'inaa Godaa sintsa shiishsha. Mehetuu laa"uukka tilla bollaanna de'iyaawantta gidino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Aaroonekka, «Issi wosoykka istta bolla baynda issi mirgonne issi dharsho ekkada mirgoza nagara gishshas yarshiza yarsho dharshoza xuugettiza yarsho histta GODAAS yarsha. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሮኔካ፥ «ኢሲ ዎሶይካ ኢስታ ቦላ ባይንዳ ኢሲ ሚርጎኔ ኢሲ ርሾ ኤካዳ ሚርጎዛ ናጋራ ጊሻስ ያርሺዛ ያርሾ ርሾዛ ጹጌቲዛ ያርሾ ሂስታ ጎዳስ ያርሻ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሮናኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ ቦረይ ባይና እስ ኮርማ ናጋራ ያርሾስ፥ ቃስ እስ ማራዘ ፁሳ ያርሾስ ጎዳ ስን ሺሻ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Aaronako haysada yaagis; borey bayna issi korma nagaraa yarshos, qassi issi maraze xuussa yarshos Godaa sinthe shiisha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሮንንም እንዲህ አለው፤ “የኀጢአት መሥዋዕት እንዲሆንልህ አንድ እንቦሳ እንዲሁም የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆንልህ አንድ አውራ በግ ወስደህ፣ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት አቅርባቸው፤ ሁለቱም እንከን የሌለባቸው ይሁኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሮንንም እንዲህ አለው፤ “ምንም ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና አንድ የበግ አውራ ወስደህ ወይፈኑን ስለ ኃጢአት ስርየት የሚቀርብ መሥዋዕት፥ የበግ አውራውንም የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገህ ለእግዚአብሔር አቅርብ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኣሮን ከዓ ኸምዙይ በሎ፦ “ምእንቲ ሓጢኣት ዝስዋእ፥ ጐደሎ ዘይብሉ ተባዕታይ ጣዕዋን፥ ንዝቃፀል መስዋእቲ ዝኸውን፥ ጐደሎ ዘይብሉ ሓደ ማጕላን ወሲድካ ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣቕርቦም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኣሮን ከኣኣ በሎ፡ ጎደሎ ዜብሎም ተባዕታይ ጣዕዋ ንመስዋእቲ ሓጢኣት፡ ሓደ ድዑል ከኣ ንዚሓርር መስዋእቲ ወሲድካ ናብ ደቂ እግዚኣብሄር ኣቕርብዎ። |