Leviticus 7:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዚሓርር መስዋእቲ ዚቐርብ ኻህን ድማ፡ እቲ ኻህን ቘርበት እቲ ዘቕረቦ ዚሓርር መስዋእቲ ንርእሱ ኪህልዎ ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሰ​ውን የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ያ​ቀ​ርብ ካህን ያቀ​ረ​በው የሚ​ቃ​ጠ​ለው መሥ​ዋ​ዕት ቍር​በት ለዚ​ያው ካህን ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የማናቸውንም ሰው የሚቃጠል መሥዋዕት የሚያቀርብ ካህን ያቀረበው የሚቃጠለው መሥዋዕት ቁርበት ለዚያው ካህን ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም የማናቸውንም ሰው የሚቃጠል መሥዋዕት የሚያቀርብ ካህን፥ ያቀረበው የሚቃጠለው መሥዋዕት ቆዳ ለዚያው ካህን ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦንነ ጹግያ ያርሹዋ አሆፐ ያርሽያ ቄሲ ሄ መህያ ጋልባ ባረዉ አኮ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ooninne s'uuggiyaa yarshshuwaa ahooppe yarshshiyaa k'eesii he mehiyaa galbbaa barew akko.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xuugettiza yarshos shiiqiza meheza galbay shooqettidi yarshoza yarshida qeesezas imettees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጹጌቲዛ ያርሾስ ሺቂዛ ሜሄዛ ጋልባይ ሾቄቲዲ ያርሾዛ ያርሺዳ ቄሴዛስ ኢሜቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦንካ ፁሳ ያርሾ መሄ ኤህን ኤክድ ያርሽያ ካህነይ ሄ መህያ ጋልባ ባዉ ኤኮ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Oonika xuussa yarsho mehe ehin ekidi yarshiya kahiney he mehiya galba baw eko.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለ ማንኛውም ሰው የሚቃጠል መሥዋዕት የሚያቀርበው ካህን ቈዳውን ለራሱ ይውሰድ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለሚቃጠል መሥዋዕት የቀረበው እንስሳ፥ ቆዳው ተገፎ መሥዋዕቱን ላቀረበው ካህን ይሰጠዋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናይ ዝኾነ ሰብ ዝቃፀል መስዋእቲ እንስሳ፥ ቈርበቱ ተገፊፉ ነቲ መስዋእቲ ዘቕርብ ካህን ይወሃብ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኻህን ናይ ማንም ዚሓርር መስዋእቲ ዜቕርቦ፡ ቆርበት ዚሓርር መስዋእቲ ነቲ ኻህን ይኹን።