Leviticus 7:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻህን ድማ ንእግዚኣብሄር ብሓዊ መስዋእቲ ኣብ መሰውኢ የቃጽሎ። ናይ በደል መስዋእቲ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ካህኑም ለእግዚአብሔር የእሳት ቍርባን እንዲሆን በመሠዊያው ላይ ይጨምረዋል፤ እርሱም የበደል መሥዋዕት ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህኑም ለእግዚአብሔር የእሳት ቍርባን እንዲሆን በመሠዊያው ላይ ያቃጥለዋል፤ እርሱ የበደል መሥዋዕት ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህኑም ለጌታ በእሳት የሚቀርብ ቁርባን አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያቃጥለዋል፤ እርሱ የበደል መሥዋዕት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታማን ጹጊደ መና ጎዳዉ ያርሽያ ያርሹዋዳን፥ ሄ ሺቄዳ ሀንዳ ቄሲ ያርሽያ ሳኣ ቦላን ጹጎ፤ ሄዌ ናቁዋ ያርሹዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taman s'uugiide Med'inaa Godaw yarshshiyaa yarshshuwaadan, he shiik'eedda handdaa k'eesii yarshshiyaa sa'aa bollan s'uuggo; hewe naak'uwaa yarshshuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yarsho yarshizason diza moodhe ubbaa qeesezi Xoossas taman xuuggi yarsho; hessika qoho gishshas shiiqiza yarsho. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያርሾ ያርሺዛሶን ዲዛ ሞ ኡባ ቄሴዚ ጾሳስ ታማን ጹጊ ያርሾ፤ ሄሲካ ቆሆ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህነይ ሀይሳታ ታማን ፁሳ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ያርሾ፤ ሄስ ናቆ ያርሾ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahiney haysata taman xuussa yarsho oothidi Godaas yarsho; hessi naaqo yarsho. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ካህኑም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርብ አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያቃጥል፤ ይህም የበደል መሥዋዕት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በመሠዊያውም ላይ ያለውን ስብ ሁሉ ካህኑ ለእግዚአብሔር መባ አድርጎ በእሳት ያቃጥለው፤ ይህም የበደል መሥዋዕት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻህን ድማ ነዝ ንእግዚኣብሄር ብሓዊ ዝቐርብ መስዋእቲ ኣብ መሰውኢ የቃፅሎ፤ እዙይ ክንዲ በደል ዝቐርብ መስዋእቲ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኻህን ነዚ መስዋእቲ ሓዊ ንእግዚብሄር ኣብ መሰውኢ የሕርሮ፡ ንሱ መስዋእቲ በደል እዩ። |