Leviticus 7:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነተን ክልተ ኩሊትን ነቲ ኣብ ጎድኒ ዘሎ ስብሕን ኣብ ልዕሊ ጸላም ከብዲ ዘሎ ዋህዮን ምስ ኩሊት ሓቢሩ ይወስዶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁለ​ቱ​ንም ኵላ​ሊ​ቶች፥ በእ​ነ​ር​ሱም ላይና በጎ​ድኑ አጠ​ገብ ያለ​ውን ስብ፥ በጉ​በ​ቱም ላይ ያለ​ውን መረብ ከኵ​ላ​ሊ​ቶቹ ጋር ካህኑ ይለ​ያል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁለቱንም ኵላሊቶች፥ በእነርሱም ላይና በጎድኑ አጠገብ ያለውን ስብ፥ በጕበቱም ላይ ያለውን መረብ ከኵላሊቶቹ ጋር ይወስዳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሁለቱንም ኩላሊቶች፥ በእነርሱም ላይና በጎድኑ አጠገብ ያለውን ስብ፥ በጉበቱም ላይ ያለውን መረብ ከኩላሊቶቹ ጋር ይወስዳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላኡ ክላሆቱዋ፥ ሽንጭያ ማታን ደእያ ኡንቱንቱ ማዬዳ ሀንዳነ ትርያ ጼራ ቦላ ደእያ ሞያ ክላሆቱዋና እትፐ ያርሹዋ ኦደ ሺሾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) laa"u kilahotuwaa, shinc'c'iyaa matan de'iyaa unttunttu mayyeedda handdaanne tiriyaa s'eeraa bolla de'iyaa mood'iyaa kilahotuwaana ittippe yarshshuwaa ootsiide shiishsho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) kilahota, istta kammi oykkida moodhetanne hessaththoka tire kammi oykkida moodheta issi bolla yarshetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኪላሆታ፥ ኢስታ ካሚ ኦይኪዳ ሞታኔ ሄሳካ ቲሬ ካሚ ኦይኪዳ ሞታ ኢሲ ቦላ ያርሼቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናምኡ ክላሆታ፥ ኤንታ ካምዳ ሞያነ ትርያ ፄራ ባጋ ኤክድ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) nam7u kilahota, enta kammida moodhiyanne tiriya xeera baggaa ekidi yarsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሁለቱ ኵላሊቶች፣ በኵላሊቶቹ ላይና በጐድኑ አጠገብ ያለውን ሥብ እንዲሁም ከኵላሊቶቹ ጋር የሚወጣውን የጕበቱን ሽፋን አብሮ ያቅርብ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኲላሊቶቹና በእነርሱ ላይ የሚገኘው ስብ፥ እንዲሁም እንደ መረብ ሆኖ ጉበቱን ከሚሸፍነው ስብ ምርጥ የሆነው ክፍል ተወስዶ በመሠዊያው ላይ መሥዋዕት ሆኖ ይቅረብ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክልቲአን ኵላሊት፥ ምስቲ ኣብ ዙርያአን ኣብ ጥቓ ሽምጢ ዘሎ ስብሕን፥ እቲ ኻብ ጥቓ ዅላሊት ዝፈልዮ ስብሒ ኸብድን ንመስዋእቲ ይቕረብ።
Amharic Tigrinya 2011 ክልቲኤን ኩሊት ምስ ኣብ ሽምጢ ውሽጢ ዘሎ ስብሔንን፡ እቲ ኻብ ጥቓ ኮላሊት ዚፈልዮ ስብሒ ኸብድን፡