Leviticus 7:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ደም መስዋእቲ ምስጋንን ስብሕን ዘምጽእ ካብ ደቂ ኣሮን፡ ብጽሒቱ የማናይ መንኵብ ይወሃቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከአሮንም ልጆች የደኅንነትን መሥዋዕት ደሙንና ስቡን ለሚያቀርብ ለእርሱ ቀኝ ወርቹ እድል ፈንታው ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከአሮንም ልጆች የደኅንነትን መሥዋዕት ደሙንና ስቡን ለሚያቀርብ ለእርሱ ቀኝ ወርቹ እድል ፈንታው ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከአሮንም ልጆች መካከል የአንድነትን መሥዋዕት ደሙንና ስቡን ለሚያቀርበው ለእርሱ ቀኝ ወርቹ ድርሻው ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዌ ኡሸቻ ገዲ አሮና አቱማ ናናቱዋፐ እትፐተ ያርሹዋ ሱነ ሞድያ ያርሽያዎ አ ጋክያ አ ግሹዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewe ushechcha gedii Aaroona attuma naanatuwaappe ittippetetsaa yarshshuwaa suutsaanne mooddiyaa yarshshiyaawoo Aa gakkiyaa Aa gishuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | issifeteththa yarshoza suuththaanne moodheza shiishshiza qeesezi ushachcha missaa ba gisha histti ekko. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲፌቴ ያርሾዛ ሱኔ ሞዛ ሺሺዛ ቄሴዚ ኡሻቻ ሚሳ ባ ጊሻ ሂስቲ ኤኮ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ኡሻቻ ገዳይ እስፈተ ያርሹዋ ሱነ ሞዋ ያርሽያ ካህንያ ጋክያ ግሾ ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He ushacha geday issifetetha yarshuwa suuthaanne modhuwa yarshiya kahiniya gakiya gisho gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የኅብረት መሥዋዕቱን ደምና ሥብ የሚያቀርበው የአሮን ልጅ ቀኝ ወርቹን የራሱ ድርሻ አድርጎ ይውሰድ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቀኙ ወርች የአንድነቱን መሥዋዕት ደምና ስብ ለሚያቀርበው ካህን ድርሻ ይሁን፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | የማነይቲ እግሪ፥ ነቲ ኻብ ደቂ ኣሮን ደምን ስብሕን ናይቲ ኣብ መስዋእቲ ምስጋና ዝሕረድ እንስሳ ዘቕርብ ግደ ይኹን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ኻብ ደቂ ኣሮን ደም መስዋእቲ ምስጋናን ስብሕን ዜቕርብ፡ የማነይቲ እግሪ ግዲኡ ትኹን። |