Leviticus 7:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ፡ መስዋእቲ ምስጋና ናብ እግዚኣብሄር ዘምጽእ፡ መስዋእቱ ንእግዚኣብሄር ካብ መስዋእቲ ምስጋናኡ የብጽሕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፦ ለእግዚአብሔር የደኅንነት መሥዋዕት የሚያቀርብ ሰው ቍርባኑን ለእግዚአብሔር ከደኅንነቱ መሥዋዕት ያመጣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገራቸው። ለእግዚአብሔር የደኅንነት መሥዋዕት የሚያቀርብ ሰው ቍርባኑን ለእግዚአብሔር ከደኅንነቱ መሥዋዕት ያመጣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ለጌታ የአንድነትን መሥዋዕት የሚያቀርብ ሰው ቁርባኑን ለጌታ ከሰላሙ መሥዋዕት ያመጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘መና ጎዳዉ እትፐተ ያርሹዋ ሺሽያ አይ አሳይነ ሄ እትፐተ ያርሹዋፐ ሻኪደ፥ ባረ ሁጰ እሞታ ዱማዪደ መና ጎዳዉ ሺሾ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaaga; ‹Med'inaa Godaw ittippetetsaa yarshshuwaa shiishshiyaa ay asaynne he ittippetetsaa yarshshuwaappe shaakkiide, bare huup'e imotaa dummayiide Med'inaa Godaw shiishsho. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni Isra7eele asaas, ‹Ay asikka issifeteththa yarsho shiishshizaa gidikko izappe baggaa shaakkidi GODAAS dumma yarsho histti eho. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ኣይ ኣሲካ ኢሲፌቴ ያርሾ ሺሺዛ ጊዲኮ ኢዛፔ ባጋ ሻኪዲ ጎዳስ ዱማ ያርሾ ሂስቲ ኤሆ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ጎዳስ እስፈተ ያርሾ ሺሽያ ኦንካ ሄ እስፈተ ያርሹዋፈ ሻክድ ባ እሞታ ኦድ ጎዳስ ዱማይድ ያርሾ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaas haysada yaagada oda; Godaas issifetetha yarsho shiishiya oonika he issifetetha yarshuwafe shaakidi ba imota oothidi Godaas dummayidi yarsho. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፤ ‘የኅብረት መሥዋዕት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው ስለ ራሱ መሥዋዕት አድርጎ ከዚሁ ላይ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያቅርብ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በላቸው፤ ማንም ሰው የአንድነት መሥዋዕት ቢያቀርብ ከእርሱ ከፍሎ ለእግዚአብሔር የተለየ መባ ያምጣ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ እቲ ናይ ምስጋና መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ዘቕርብ ሰብ፥ ካብቲ ናይ ሰላም መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር የምፅእ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ እቲ ናይ ምስጋና መስዋእቱ ንእግዚኣብሄር ዜቕርብ፡ ካብቲ ናይ ምስጋና መስዋእቱ ኣልዒሉ ህያቡ ናብ እግዚኣብሄር የምጽኣዮ። |