Leviticus 7:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ መስዋእቲ ምግቢ፡ ዘይትን ደረቕን ተሓዋዊሱ፡ ንዅሎም ደቂ ኣሮን፡ ንሓድሕዶም ይቐርብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዘ​ይ​ትም የተ​ለ​ወ​ሰው ወይም የደ​ረ​ቀው የእ​ህል ቍር​ባን ሁሉ ለአ​ሮን ልጆች ሁሉ ይሆ​ናል፤ ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም እኩል ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዘይትም የተለወሰው ወይም የደረቀው የእህል ቍርባን ሁሉ ለአሮን ልጆች ሁሉ ይሆናል፤ ለሁሉም ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዘይትም የተለወሰው ወይም የደረቀው የእህል ቁርባን በጠቅላላ ለአሮን ልጆች ሁሉ ይሆናል፤ እያንዳንዱም እንደሌላው ወንድሙ ይደርሰዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ዛይትያን ሙናቀቴዳ ዎይ ሙናቀትቤና ካ ያርሹዋ ኡባይ አሮና አቱማ ናናቶ ኡባዉ እመቴ፤ ኡንቱንቱ ሄዋ ቃራን ግሽ አክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay zayitiyaan munak'etteedda woy munak'ettibeenna katsaa yarshshuwaa ubbay Aaroona attuma naanaatoo ubbaw imettee; unttunttu hewaa k'aran gishi akkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zayten munuqettidaaz gidikko woykko coo munuqettontta kaththa yarsho ubbay Aaroone zereththatappe gidida qeesetas ubbaas imetto; isttika iza ba garsan issi gina gishetti ekketto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዛይቴን ሙኑቄቲዳዝ ጊዲኮ ዎይኮ ጮ ሙኑቄቶንታ ካ ያርሾ ኡባይ ኣሮኔ ዜሬታፔ ጊዲዳ ቄሴታስ ኡባስ ኢሜቶ፤ ኢስቲካ ኢዛ ባ ጋርሳን ኢሲ ጊና ጊሼቲ ኤኬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ዛይተራ ሙኑቀትዳ ዎይኮ ሙኑቀቶና ካ ያርሾ ኡባይ አሮና አደ ናይታ ኡባስ እስ ግና ሻከትድ እመቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi zaytera munuqetida woyko munuqetonna katha yarsho ubbay Aarona adde nayta ubbaas issi gina shaaketidi imetees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ማናቸውም በዘይት የተለወሰ ወይም ደረቅ የእህል ቍርባን ለአሮን ልጆች ሁሉ እኩል ይሰጥ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዘይት የተለወሰም ቢሆን ወይም ደረቅ ያልበሰለው የእህል መባ ግን ትውልዳቸው ከአሮን ወገን ለሆነው ካህናት ሁሉ ይሰጥ፤ እርሱንም እኩል ይካፈሉት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ ዘይቲ ዝተሓወሶ ወይ ንቑፅ መስዋእቲ እኽሊ ግና፥ ንዅሎም ደቂ ኣሮን ማዕረ ይወሃብ፤ ንዅሎምውን ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሉ ዘይቲ እተሓወሶ ወይ ንቑጽ መስዋእቲ ብልዒ ንኹሎም ደቂ ኣሮን፡ ነቲ ሓደ ኸምቲ ሓደ ይኹን።