Leviticus 6:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኻህን ድማ ኣብ ቅድሚ የሆዋ ኺዕረቐሉ ይግባእ፣ ካብ ኵሉ እቲ ኣብ ልዕሊኡ በደል ዝፈጸሞ ዅሉ ይቕረ ኪብለሉ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ካህ​ኑም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ለ​ታል፤ ስለ​ዚ​ያም ስለ አደ​ረ​ገው በደል ሁሉ ይቅር ይባ​ል​ለ​ታል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ካህኑም በእግዚአብሔር ፊት ያስተሰርይለታል፥ ስለዚያም ስላደረገው በደል ሁሉ ይቅር ይባላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህኑም በጌታ ፊት ያስተሰርይለታል፥ ስለዚያም ስላደረገው በደል ሁሉ ይቅር ይባላል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄሲ ሄ ዶርሳ መና ጎዳ ስንን ያርሺደ፥ ብታንያ ናቁዋ አቶ ጊሴ፤ ብታኒካ ባረ ናቁዋ ኡባፐ ማረታናዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesii he dorssaa Med'inaa Godaa sintsan yarshshiide, bitaniyaa naak'uwaa atto giissee; bitaniikka bare naak'uwaa ubbaappe maarettanawaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeesezikka he addeza nagara diggana mala GODAA sinththan yarsho; izaadeska atto geetettana.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴዚካ ሄ ኣዴዛ ናጋራ ዲጋና ማላ ጎዳ ሲንን ያርሾ፤ ኢዛዴስካ ኣቶ ጌቴታና።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ ሄ ዶርሳ ያርሽድ ሄ ኡራ ናቁዋ ቁሽሴስ፤ ሄ ኡራ ናቆይ አቶ ጌተታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney he dorsaa yarshidi he uraa naaquwa qushisees; he uraa naaqoy atto geetetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህም ሁኔታ ካህኑ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያስተሰርይለታል፤ ሰውየውም ስለ ፈጸመው ስለ ማንኛውም በደል ይቅር ይባላል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ካህኑም ስለዚያ ሰው ኃጢአት ማስተስረያ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕቱን ያቅርብ፤ በደለኛ ከሆነበት ጉዳይ ሁሉ ኃጢአቱ ይቅር ይባልለታል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻህን ከዓ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ሓጢኣቱ የስተስርየሉ፤ እቲ በዳሊ ዝገበሮ ዅሉ በደል ብእኡ ይቕረ ኽበሃለሉ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ካብ ዝኾነ ዝገብሮ ድማ ብእኡ በዳሊ ዝኾነ፡ ኪሕደገሉ እዩ።