Leviticus 6:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወይ ነቲ ዝጠፍአ ረኺቡ፡ ብዛዕባኡ ድማ ይሕሱን ይምሕልን፤ በዚ ዅሉ እቲ ሓደ ሰብ ኣባታቶም ሓጢኣት ብምፍጻም ዝገብሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወይም የጠፋውን ነገር ቢያገኝ፥ ስለዚህም ቢዋሽ፥ ሰው ኀጢአትን ለመሥራት ከሚያደርጋቸው ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንዲቱ በሐሰት ቢምል፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወይም የጠፋውን ነገር ቢያገኝ፥ ያንንም ሸሽጎ በሐሰት ቢምል፥ ሰው ከሚያደርጋቸው ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንዲቱ ቢበድል፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወይም የጠፋውን ነገር ቢያገኝ፥ ያንንም ሸሽጎ በሐሰት ቢምል፥ ሰው ከሚያደርጋቸው ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች ኃጢአት በአንዱ ቢሠራ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዎይ ባዬዳዋ ደሚደ ታ በአበይከ ጎፐነ ዎርዱዋን ጫቆፐ፥ ሀዋንታ ማላትያዋንቱፐ እቱዋ ኦፐ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | woy bayeeddawaa demmiide ta be'abeykke gooppenne wordduwaan c'aak'k'ooppe, hawantta malatiyaawanttuppe ittuwaa ootsooppe, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | woykko asappe wodhdhi dhayda miishshe demmi ekkidi ta beyabeekke gi wordora caaqqiko asi ooththiza ha moorota ubbaafe issineyn qohikko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዎይኮ ኣሳፔ ዎ ይዳ ሚሼ ዴሚ ኤኪዲ ታ ቤያቤኬ ጊ ዎርዶራ ጫቂኮ ኣሲ ኦዛ ሃ ሞሮታ ኡባፌ ኢሲኔይን ቆሂኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዎይኮ ይዳባ ደምድ ታ በአብከ ግድ ዎርዶን ጫቅኮነ አስ ኦያ ሀይሳ መላባፐ እሱዋ ኦኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | woyko dhayidabaa demmidi ta be7abike gidi wordon caaqikonne asi oothiya haysa melabaape issuwa oothiko, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ወይም የጠፋ ነገር አግኝቶ አላየሁም ቢል ወይም በሐሰት ቢምል ወይም ሰዎች የሚያደርጉትን እንዲህ ያለውን ማናቸውንም ኀጢአት ቢሠራ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወይም የጠፋ ነገር አግኝቶ አላየሁም በማለት በሐሰት ቢምል፥ ሰዎች ከሚፈጽሙአቸው ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንዲቱ ቢበድል፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ወይ ዝኾነ ዝጠፍአ ረኺቡ እንተሎ ኣሉ እንተበለ፥ ብሓሰት እውን እንተ መሓለ፥ ወይ ብዝኾነ ነገር፥ ሰብ ክገብሮ ዝኽእል ሓጢኣት እንተ ገበረ፥ በታ ሓንቲኳ እንተ በደለ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ወይ ገለ ጥፋእ ረኺቡ ኸሎ ኣሉ ኢሉ ብሓሶት ብምምሓሉ፡ ብሓደ ኻብ ዝኾነ ነገር ሰብ ሓጢኣት ብዝገበረሉ፡ |