Leviticus 6:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጊ መስዋእቲ ምግቢ ድማ እዚ እዩ፡ ደቂ ኣሮን ኣብ ቅድሚ የሆዋ፡ ኣብ ቅድሚ መሰውኢ የዳልውዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የአ​ሮን ልጆች በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በመ​ሠ​ዊ​ያው ፊት ለፊት የሚ​ያ​ቀ​ር​ቡት የመ​ሥ​ዋ​ዕት ሥር​ዐት ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእህሉም ቍርባን ሕግ ይህ ነው፤ የአሮን ልጆች በእግዚአብሔር ፊት በመሠዊያው ፊት ያቀርቡታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የእህሉም ቁርባን ሕግ ይህ ነው፤ የአሮን ልጆች በመሠዊያው ፊት ለፊት በጌታ ፊት ያቀርቡታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ካ ያርሾ እመቴዳ ዎጋይ ሀዋ: አሮና አቱማ ናና ግድያ ቄሳቱ ያርሽያ ሳኣፐ ስን ባጋና መና ጎዳ ስንን ሺሽኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Katsaa yarshshoo imetteedda wogay hawaa: Aaroona attuma naanaa gidiyaa k'eesatuu yarshshiyaa sa'aappe sintsa baggana Med'inaa Godaa sintsan shiishshino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Kaththa yarsho shiisho gishshas woththida wogati hayssafe kaallizayta; Aaroone baggafe gidida qeesezi kaththa yarsho yarshizaso sinththa baggara Xoossas yarsho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ካ ያርሾ ሺሾ ጊሻስ ዎዳ ዎጋቲ ሃይሳፌ ካሊዛይታ፤ ኣሮኔ ባጋፌ ጊዲዳ ቄሴዚ ካ ያርሾ ያርሺዛሶ ሲን ባጋራ ጾሳስ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካ ያርሾስ እመትዳ ዎጋይ ሀይሳ፤ ካህነ ግድዳ አሮና ናይት ያርሾ በሳፈ ስን ባጋራ ጎዳ ስንን ያርሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Katha yarshos imetida wogay haysa; kahine gidida Aarona nayti yarsho bessaafe sintha baggara Godaa sinthan yarsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘የእህል ቍርባን ሥርዐት ይህ ነው፦ የአሮን ልጆች ቍርባኑን በመሠዊያው ትይዩ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያቅርቡት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ስለ እህል መባ አቀራረብ የተደነገጉት መመሪያዎች እነዚህ ናቸው፦ ትውልዱ ከአሮን ዘር የሆነ ካህን የእህሉን መባ በመሠዊያው ፊት ለፊት ለእግዚአብሔር ያቅርብ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስርዓት ኣቀራርባ ቝርባን እኽሊ ኸምዙይ እዩ፦ ደቂ ኣሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ናብ ቅድሚ እቲ መሰውኢ የቕርብዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጊ መስዋእቲ ብልዒ ድማ እዚ እዩ፡ ደቂ ኣሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ናብ ቅድሚ መሰውኢ የቕርብዎ።