Leviticus 5:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብቲ ኻህን ድማ የብጽሖ፣ ንሱ ድማ ቅድም መስዋእቲ ሓጢኣት የዳሉ፡ ርእሱ ድማ ካብ ክሳዱ ይመልሶ፣ ግናኸ ኣይፈላልዮን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ካህ​ኑም አስ​ቀ​ድሞ ለኀ​ጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት የሆ​ነ​ውን ያቀ​ር​ባል፤ ራሱ​ንም ከአ​ን​ገቱ ይቆ​ለ​ም​መ​ዋል፤ ነገር ግን አይ​ቈ​ር​ጠ​ውም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ካህኑም ያመጣቸዋል፤ እርሱም አስቀድሞ ለኃጢአት መሥዋዕት የሆነውን ያቀርባል፥ ራሱንም ከአንገቱ ይቈለምመዋል፥ ነገር ግን አይቈርጠውም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ካህኑም ያመጣቸዋል፤ እርሱም አስቀድሞ ለኃጢአት መሥዋዕት የሆነውን ያቀርባል፥ ራሱንም ከአንገቱ ይቈለምመዋል፥ ነገር ግን አይቈርጠውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኡንቱንታ ቄስያዉ እሞ። ቄሲ ላኡ ሀራጰቱዋፐ እትንዉ ቆያ ሙጨናን ጮ ምርቂደ፥ ናጋራ ያርሹዋ ኦደ ያርሾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I unttuntta k'eesiyaw immo. K'eesii laa"u harap'p'etuwaappe ittinniw k'ood'iyaa muuc'enan c'oo mirk'k'iide, nagaraa yarshshuwaa ootsiide yarshsho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ehidi qeesezas immo; qeesezikka qoho yarshos shiiqiza kafoy qoodhe qanxxontta mirqqidi qoho yarshos shiishsho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሂዲ ቄሴዛስ ኢሞ፤ ቄሴዚካ ቆሆ ያርሾስ ሺቂዛ ካፎይ ቆ ቃንጾንታ ሚርቂዲ ቆሆ ያርሾስ ሺሾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ኤንታ ካህንያስ እሞ፤ ካህነይ ናምኡ ሆለታፐ እሱዋ ቆያ ምርቅድ ዱናሽን፥ ናጋራ ያርሾ ኦድ ሺሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I enta kahiniyas immo; kahiney nam7u holletape issuwa qoodhiya mirqidi duuthonnashin, nagara yarsho oothidi shiisho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ካህኑም ያምጣቸው፤ እርሱም ለኀጢአት መሥዋዕት የምትሆነውን አስቀድሞ ያቅርብ፤ ራሷን ዐንገቷ ላይ ይቈልምም፤ ነገር ግን ቈርጦ አይጣል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም እነዚያን አምጥቶ ለካህኑ ይስጥ፤ ካህኑም ከሁለቱ አንዲቱን ራስዋን ሳይቈርጥ አንገትዋን ቆልምሞ ለበደል መሥዋዕት ያቅርብ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ካህን የምፅኣየን፤ ንሱ ኸዓ ቕድም ነታ ምእንቲ ሓጢኣት መስዋእቲ እትኸውን የቕርባ፤ ርእሳ እንተይቈረፀ፥ ክሳዳ ጠውዩ ይቖልዕማ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ካህን የምጽኣየን፡ ንሱ ኸኣ ቅድም እታ ንመስዋእቲ ሓጢኣት ኣትኸውን የቕርብ፡ ርእሳ ኸይፈለየስ፡ ካብ ጥቓ ኽሳዳ ይጥወያ።