Leviticus 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወይስ ሓደ ነፍሲ ክፉእ ወይ ሰናይ ክትገብር ብከናፍራ እንተ መሓላን እንተ ተዛረበትን፡ ሰብ ብማሕላ እተዛረቦ ዘበለ ዅሉ፡ ካብኡ ኸኣ ተሓቢኡ እዩ። ብዛዕባኡ እንተ ፈሊጡ ሽዑ ብሓደ ካብዚኦም በደለኛ ክኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰው ሳያ​ስብ ክፉን ወይም መል​ካ​ምን ያደ​ርግ ዘንድ ሳያ​ስብ በከ​ን​ፈሩ ተና​ግሮ ቢምል፥ ሳያ​ስብ የማ​ለ​ውም ከዚህ ባንዱ ነገር ቢሆን፥ በታ​ወ​ቀው ጊዜ ከዚህ ነገር በአ​ንዱ በደ​ለኛ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማናቸውም ሰው ሳያውቅ ክፉን ወይም መልካምን ያደርግ ዘንድ ሳያስብ በከንፈሩ ተናግሮ ቢምል፤ ሳያስብ የማለው ስለ ማናቸውም ነገር ቢሆን፤ በታወቀው ጊዜ ከዚህ ነገር በአንዱ በደለኛ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ማናቸውም ሰው ክፉን ወይም መልካምን ለማድረግ ሳያስብ በከንፈሩ ተናግሮ ቢምል፤ ሳያስብ የማለው ስለ ማናቸውም ነገር ቢሆን፤ ይህንንም ሳይታወቀው ቢያደርግ፤ በታወቀው ጊዜ ከዚህ ነገር በአንዱ በደለኛ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ዎይ ቃይ አይ አሳይነ ኢታባ ግድና ሎኦባ ኦናዉ ኤለካ ጫቆፐነ ባረ ጫቄዳዋካ እ አኬከናን ዮፐ፥ እ አኬኬዳ ዎድያፐ ዶሚደ ባይዛንቻ ግዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Woy k'ay ay asaynne iitabaa gidina lo"obaa ootsanaw ellekka c'aak'k'ooppenne bare c'aak'k'eeddawaakka I akeekenan d'ayooppe, I akeekeedda wodiyaappe doomiide bayzzanchcha gideedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ay asikka iitas gidiin kiyas gidiin yuushshi qoppontta coo mela adina adinettiko izaadey ooththida mooroza zaari akeekida wodeppe doommidi izaades nagara gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣይ ኣሲካ ኢታስ ጊዲን ኪያስ ጊዲን ዩሺ ቆፖንታ ጮ ሜላ ኣዲና ኣዲኔቲኮ ኢዛዴይ ኦዳ ሞሮዛ ዛሪ ኣኬኪዳ ዎዴፔ ዶሚዲ ኢዛዴስ ናጋራ ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ አስ ኢታባ ግድን ሎኦባ ኦናዉ ኤሶን ጫቅኮነ ባ ጫቅዳይሳ ዶግድ፥ ጉየፐ እ አኬክዳ ዎደፐ ዶምድ ባላ ግዴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi asi iitaba gidin lo77oba oothanaw eeson caaqikonne ba caaqidaysa dogidi, guyepe I akeekida wodepe doomidi bala gidees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ሰዎች በሚምሉበት በማናቸውም ነገር፣ በጎ ወይም ክፉ ለማድረግ ሳያስብ በግዴለሽነት ቢምል በኋላ ግን ነገሩን ባወቀ ጊዜ በደለኛ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “አንድ ሰው ለክፉም ሆነ ለደግ ስለ ምንም ነገር ያለ ጥንቃቄ በግዴለሽነት ስእለት ቢሳል፥ ያደረገውን ስሕተት ካወቀበት ጊዜ አንሥቶ በደል ይሆንበታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዝኾነ ሰብ ፅቡቕ ወይ ክፉእ ንምግባር፥ ከምቲ ገሊኣቶም ሰባት ብዘይ ምስትውዓል ዝምሕልዎ፥ እንተይፈለጠ እንተ መሓለ፥ ምስ ተፈለጦ ብሓደ ኻብዝ ነገር በዳሊ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ወይ ሓደ ገለ ኽፉእ ወይ ጽቡቕ ንምግባር ዝኾነ ይኹን ሰብ ብዘይ ሓሳብ ከም ዚምሕል፡ ከይፈለጠ ብዘይ ሓሳብ ብኸናፍሩ እንተ መሓለ እሞ ምስ ተፈለጠ፡ ብሓደ ኻብዚ ነገርዚ በዳሊ እዩ።