Leviticus 5:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መስዋእቲ በደል እዩ። ብርግጽ ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር በዲሉ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርሱ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ንስሓ ገብ​ቶ​አ​ልና።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም የበደል መሥዋዕት ነው፤ በእውነት በእግዚአብሔር ፊት በደለኛ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም የበደል መሥዋዕት ነው፤ በእውነት በጌታ ፊት በደለኛ ነው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዌ ናቁዋ ያርሹዋ። እ ቱሙካ መና ጎዳ ናቄዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewe naak'uwaa yarshshuwaa. I tumukka Med'inaa Godaa naak'k'eedda» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessika qoho gishshas shiiqiza yarsho; izaadeyka GODAA sinththan mooro ooththida gishshas nagaranchcha.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሲካ ቆሆ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾ፤ ኢዛዴይካ ጎዳ ሲንን ሞሮ ኦዳ ጊሻስ ናጋራንቻ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ቱማፐ ጎዳ ናቅዳ ግሾ ሄስ ናቆ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I tumape Godaa naaqida gisho hessi naaqo yarsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ የበደል መሥዋዕት ነው። ሰውየውም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ጥፋት በመፈጸሙ በደለኛ ነው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም ያ ሰው በእግዚአብሔር ላይ ስለ ፈጸመው በደል የኃጢአቱ ማስተስረያ መሥዋዕት ነው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር በደለኛ እዩ እሞ፥ እዙይ ክንዲ በደል ዝቐርብ መስዋእቲ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ርግጽ ንእግዚኣብሄር በዲሉ እዩ እሞ፡ እዚ መስዋእቲ በደል እዩ።