Leviticus 4:35 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ስብሒ ካብቲ ገንሸል መስዋእቲ ምስጋና ዚውሰድ፡ ንዅሉ እቲ ስብሒ ድማ ካብኣ ይወስዶ። እቲ ኻህን ድማ ከምቲ ንእግዚኣብሄር ብሓዊ እተገብረ መስዋእቲ ኣብ መሰውኢ የቃጽሎ። እቲ ካህን ድማ በቲ ዝገበሮ ሓጢኣቱ ይዕረቕ እሞ ይቕረ ይበሃለሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስቡ ሁሉ ለደኅንነት መሥዋዕት ከታረደው የበግ ጠቦት ላይ እንደሚወሰድ ስብዋን ሁሉ ይወስዳሉ፤ ካህኑም ለእግዚአብሔር በእሳት በተቃጠለው ቍርባን ላይ በመሠዊያው ላይ ይጨምረዋል። ካህኑም ስለ ሠራው ኀጢአት ያስተሰርይለታል፤ ኀጢአቱም ይሰረይለታል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስቡ ሁሉ ለደኅንነት መሥዋዕት ከታረደው ጠቦት ላይ እንደሚወሰድ ስብዋን ይወስዳል፤ ካህኑም ለእግዚአብሔር በእሳት በተቃጠለው ቍርባን ላይ በመሠዊያው ላይ ያቃጥለዋል። ካህኑም ስለ ሠራው ኃጢአት ያስተሰርይለታል፥ እርሱም ይቅር ይባላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአንድነት መሥዋዕት ከሚቀርበው ጠቦት ላይ ስቡ እንደሚወሰድ እንዲሁ የእርሷን ስብ ሁሉ ይወስዳል፤ ካህኑም ለጌታ በእሳት ከሚቀርበው ቁርባን ጋር በመሠዊያው ላይ ያቃጥለዋል። ካህኑም ስለ ሠራው ኃጢአት ያስተሰርይለታል፥ እርሱም ይቅር ይባላል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እትፐተ ያርሾ ሹከቴዳ ሞዋ ቃሪደ ከስያዋዳን፥ ሄ ዶርሳት ሞዋካ ቃሪደ ከሶ። ያቲደ፥ ያርሽያ ሳኣ ቦላ መና ጎዳዉ ታማን ጹግያ ያርሹዋ ቦላ ዎደ ጹጎ። ሀዋዳን ኦደ፥ ቄሲ ሄ ብታንያ ናጋራ አቶ ጊሴ። ብታኒካ ባረ ናጋራፐ ማረታናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ittippetetsaa yarshshoo shuketteedda mod'd'uwaa k'aariide kessiyaawaadan, he dorssatti mod'd'uwaakka k'aariide kesso. Yaatiide, yarshshiyaa sa'aa bolla Med'inaa Godaw taman s'uuggiyaa yarshshuwaa bolla wotsiide s'uuggo. Hawaadan ootsiide, k'eesii he bitaniyaa nagaraa atto giissee. Bitaniikka bare nagaraappe maarettanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe kaallidi issifeteththa yarshos shiiqiza meheta moodhe shooqi ekkizayssa mala ha dorsay moodheka ubbaa shooqi digo; hessaka GODAAS shiiqiza kaththa yarshos shiishshizasoza bolla xuuggo; hessaththo qeesezi he addeza nagara izappe digganaas yarsho shiishsho; izaadeska atto geetettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ካሊዲ ኢሲፌቴ ያርሾስ ሺቂዛ ሜሄታ ሞ ሾቂ ኤኪዛይሳ ማላ ሃ ዶርሳይ ሞካ ኡባ ሾቂ ዲጎ፤ ሄሳካ ጎዳስ ሺቂዛ ካ ያርሾስ ሺሺዛሶዛ ቦላ ጹጎ፤ ሄሳ ቄሴዚ ሄ ኣዴዛ ናጋራ ኢዛፔ ዲጋናስ ያርሾ ሺሾ፤ ኢዛዴስካ ኣቶ ጌቴታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስፈተ ያርሾስ ሹከትዳ መህያፐ ሞዋ ከስዳይሳዳ ሄ ዶርሰ ሞዋ ቆር ከስድ፥ ያርሾ በሳን ጎዳስ ፁሳ ያርሾ ኦድ ፁጎ። ሄሳዳ ኦድ፥ ካህነይ ሄ ኡራ ናጋራ ቁሽሴስ፤ እያ ናጋራይ አቶ ጌተታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issifetetha yarshos shuketida mehiyape modhuwa kessidaysada he dorse modhuwa qori kessidi, yarsho bessan Godaas xuussa yarsho oothidi xuuggo. Hessada oothidi, kahiney he uraa nagaraa qushisees; iya nagaray atto geetetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሥቡ ከኅብረት መሥዋዕት ጠቦት በወጣበት አኳኋን ሥቡን ሁሉ ያውጣ፤ ካህኑም በመሠዊያው ላይ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት በሚቀርበው መሥዋዕት ላይ ያቃጥለው። በዚህ መሠረት ሰውየው የሠራውን ኀጢአት ካህኑ ያስተሰርይለታል፤ ሰውየውም ይቅር ይባላል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ለአንድነት መሥዋዕት የሚቀርቡ እንስሶችን ስብ በመግፈፍ በሚፈጽመው ዐይነት የዚህችንም እንስሳ ስብ ሁሉ ገፎ ያስወግድ፤ እርሱንም ለእግዚአብሔር ከሚቀርበው የምግብ መባ ጋር በመሠዊያው ላይ ያቃጥለው፤ በዚህም ዐይነት ካህኑ ስለዚያ ሰው የኃጢአት መሥዋዕትን በማቅረብ ያስተስርይለት፤ ያም ሰው ኃጢአቱ ይቅር ይባልለታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ ንስብሒ እቲ ኣብ መስዋእቲ ምስጋና ዝሕረድ ጡበት በጊዕ ዝወስድዎ፥ ንዅሉ እቲ ስብሒ ይውሰዶ፤ እቲ ኻህን ከዓ ኣብ ልዕሊ እቲ ብሓዊ ዝቃፀል መስዋእቲ ዝግበር ኣብ መሰውኢ የቃፅሎ። እቲ ኻህን ከምዙይ ገይሩ ሓጢኣቱ የስተስርየሉ፤ ሽዑ ይቕረ ኽበሃለሉ እዩ። |