Leviticus 27:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ሰብ ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ዜቕርበሉ እንስሳ እንተ ዀይኑ ድማ፡ ካብኡ ንእግዚኣብሄር ዚህቦ ዅሉ ቅዱስ ኪኸውን ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለእግዚአብሔርም መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርበው እንስሳ ቢሆን፥ ሰው ከእነዚህ ለእግዚአብሔር የሚሰጠው ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔርም መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርበው እንስሳ ቢሆን፥ ሰው ከእነዚህ ለእግዚአብሔር የሚሰጠው ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለጌታም መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርበው እንስሳ ቢሆን፥ ሰው ከእነዚህ ለጌታ የሚሰጠው ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘እ ሺቀቴዳዌ አሳይ መና ጎዳዉ ያርሽያ ሳኣ ማላ መህያ ያርሻናዉ ግዶፐ፥ ሄዋ ማላ አሳይ መና ጎዳዉ እምያ መሂ ኡባይ ጌሻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹I shiik'etteeddawe Asay Med'inaa Godaw yarshshiyaa sa'aa mala mehiyaa yarshshanaw gidooppe, hewaa mala Asay Med'inaa Godaw immiyaa mehii ubbay geeshsha. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Adina adinettidayssi Xoossas yarshanaas bessiza mehe gidikko hessa mala mehey Xoossas dumma gidida gishshas wozzettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ኣዲና ኣዲኔቲዳይሲ ጾሳስ ያርሻናስ ቤሲዛ ሜሄ ጊዲኮ ሄሳ ማላ ሜሄይ ጾሳስ ዱማ ጊዲዳ ጊሻስ ዎዜቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ አስ ጎዳስ ያርሾ ኦድ እማናዉ ቃንግዳይ መሄ ግድኮ ጎዳስ እመትያ መሄ ኡባይ ጌሽ ግዴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi asi Godaas yarsho oothidi immanaw qangiday mehe gidiko Godaas imetiya mehe ubbay geeshshi gidees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ሰውየው የተሳለው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሥዋዕት ሆኖ መቅረብ የሚችል እንስሳ ከሆነ፣ እንዲህ ያለው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠ እንስሳ የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ስእለቱ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርበው እንስሳ ከሆነ አይዋጅም፤ ለእግዚአብሔር የቀረበው መባ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተለየ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተመባፅዖ ንእግዚኣብሄር ክቐርብ ዝኽእል ካብ እንስሳ እንተ ኾይኑ፥ እቲ ንእግዚኣብሄር ዝተውሃበ ቅዱስ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ንእግዚኣብሄር ዜቕርብዎ መስዋእቲ ኻብ እንስሳ እንተ ኾነ ኸኣ፡ ካብኡ ንእግዚኣብሄር እተዋህበ ኹሉ ቅዱስ ይኹን። |