Leviticus 27:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ሙሴ ንደቂ እስራኤል ኣብ ከረን ሲና ዝኣዘዞም ትእዛዛት እዚኣቶም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሲና ተራራ ላይ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ያስ​ተ​ም​ራ​ቸው ዘንድ ሙሴን ያዘ​ዘው ትእ​ዛ​ዛት እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሲና ደርያ ቦላን መና ጎዳይ ሙሴ ባጋና እስራኤልያ አሳ አዛዜዳ አዛዞቱ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Siinaa Deriyaa bollan Med'inaa Goday Muse baggana Israa'eeliyaa asaa azazeedda azazotuu hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Siina zumaa bolla GODAY Muse baggara Isra7eele asaa azazida azazoti haytantta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሲና ዙማ ቦላ ጎዳይ ሙሴ ባጋራ ኢስራኤሌ ኣሳ ኣዛዚዳ ኣዛዞቲ ሃይታንታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሲና ዙማ ቦላ ጎዳይ ሙሰ ባጋራ እስራኤለ አሳ ኪትዳ ኪታይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Siina zuma bolla Goday Muse baggara Isra7eele asaa kiitida kiitay haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) በሲና ተራራ ላይ በሙሴ አማካይነት ለእስራኤል ሕዝብ የሰጣቸው ትእዛዞች እነዚህ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእስራኤል ሕዝብ ይነግር ዘንድ ሙሴ በሲና ተራራ ላይ ሳለ እግዚአብሔር የሰጠው ትእዛዞች እነዚህ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል፥ ኣብ ደብረ ሲና ንሙሴ ዝሃቦም ትእዛዛት እዚኣቶም እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል ኢሉ ኣብ ከረን ሲና ንሙሴ ዝኣዘዞ ትእዛዝ እዚ እዩ።