Leviticus 27:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ ዕሽር ከብቲ ወይ ንኣሽቱ ጥሪት፡ ካብ ኵሉ ኣብ ትሕቲ በትሪ ዚሓልፍ ዕሽር ድማ፡ እቲ ዕሽር ንእግዚኣብሄር ቅዱስ ኪኸውን ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከበሬም ሁሉ ከዐሥር አንድ፥ ከበግም ሁሉ ከዐሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ ሁሉ ከዐሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከበሬም ሁሉ ከዐሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከዐሥር አንድ ለጌታ የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሚዛ አስራታ ግድና፥ ዶርሳ አስራታ ግድና፥ ዎይ ዴሻ አስራታ ግድናካ፥ ሄንንቻ ጋትማፐ ጋርሳና አያ ሀቃዌነ ታሙን መና ጎዳዉ ጌሻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Miizzaa asiraataa gidina, dorssaa asiraataa gidina, woy deeshshaa asiraataa gidinakka, hentsanchchaa gatimaappe garssana aad'd'iyaa hak'awenne tammuntsi Med'inaa Godaw geeshsha. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Soo mehetappe tammaafe issay Xoossa gisha; mehey taybettishin tammanththay tammanththay GODAAS dumma shaakettidaaza. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሶ ሜሄታፔ ታማፌ ኢሳይ ጾሳ ጊሻ፤ ሜሄይ ታይቤቲሺን ታማንይ ታማንይ ጎዳስ ዱማ ሻኬቲዳዛ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሚዛ አስራታ ዎይኮ ዶርሳ አስራታ ዎይኮ ዴሻ አስራታ ግድን፥ ሄንንቹዋ ፃምአፈ ጋርሳራ አያ ታማፈ እሶይ ጎዳስ ጌሽ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Miiza asraata woyko dorsa asraata woyko deesha asraata gidin, henthanchuwa xam7afe garsara aadhiya tammaafe issoy Godaas geeshshi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከቀንድ ከብቶች፣ ከበጎችና ከፍየሎች መንጋ የሚወጣው ዐሥራት ከእረኛ በትር በታች ከሚያልፉት ዐሥረኛው እንስሳ ይሆናል፤ ይህም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተቀደሰ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከቤት እንስሶች ከዐሥር አንዱ እጅ የእግዚአብሔር ድርሻ ነው፤ እንስሶች በሚቈጠሩበት ጊዜ ከዐሥር አንዱ ለእግዚአብሔር የተለየ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ኵሉ ኸፍቲ ኻብ ዓሰርተ ሓደ፥ ካብቲ ትሕቲ በትሪ እቲ ጓሳ ዝሓልፍ፥ በጊዕን ጤልን ድማ ኻብ ዓሰርተ ሓደ ንእግዚኣብሄር ዝተቐደሰ ይኸውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዕሽር ኩሉ ኣሓን ጤለ በጊዕን፡ ዕሽር እቲ ብትሕቲ በትሪ ዚሓልፍ ኩሉ፡ ንእግዚኣብሄር እተቐደሰ ይኹን። |