Leviticus 27:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሉ ዕሽር እታ ሃገር፡ ካብ ዘርኢ እታ ሃገር ወይ ካብ ፍረ እታ ኦም ድማ ናይ እግዚኣብሄር እዩ። ንእግዚኣብሄር ቅዱስ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የምድርም ዐሥራት፥ ወይም የምድር ዘር፥ ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው፤ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው፤ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የምድሪቱም አሥራት ሁሉ፥ ከምድሪቱ ዘር ወይም ከዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የጌታ ነው፤ ለጌታ የተቀደሰ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ቢታ አስራታይ ኡባይ ጋድያፐ ሞኬዳ ካ ግድና ዎይ ም አይፍያ ግድናካ መና ጎዳሳ። ሄዌ መና ጎዳዉ ጌሻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Biittaa asiraatay ubbay gadiyaappe mokkeedda katsaa gidina woy mitsaa ayfiyaa gidinakka Med'inaa Godaassa. Hewe Med'inaa Godaw geeshsha. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Biittafe mokkiza kath gidiin woykko miththa ayfe gidiin tammaafe issoy Xoossas dummatida asraata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ቢታፌ ሞኪዛ ካ ጊዲን ዎይኮ ሚ ኣይፌ ጊዲን ታማፌ ኢሶይ ጾሳስ ዱማቲዳ ኣስራታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጋደን ካፅዳ ካ ዎይኮ ም አይፈ ግድን ታማፈ እሶይ ጎዳባ። ሄስ ጎዳስ ጌሽ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gaden kaxida kathi woyko mitha ayfe gidin tammaafe issoy Godaaba. Hessi Godaas geeshshi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ከዕርሻ ምርትም ሆነ ከዛፍ ፍሬ፣ ማንኛውም ከምድሪቱ የሚገኝ ዐሥራት የእግዚአብሔር (ያህዌ) ነው፤ ለእግዚአብሔርም (ያህዌ) የተቀደሰ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ምድሪቱ የምታስገኘው እህልም ሆነ ፍራፍሬ ከዐሥር አንዱ ለእግዚአብሔር የተለየ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሉ ዓስራት ምድሪ፥ ወይ ዘርኢ ምድሪ ወይ ፍረ ኦም፥ ንእግዚኣብሄር ዝተቐደሰ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩሉ ዕሽር ምድሪ ድማ፡ ካብ ዘርኢ ምድሪ ኾነ፡ ካብ ፍረ ኦም ኮነ፡ ንሱ ናይ እግዚኣብሄር እዩ፡ ንእግዚኣብሄር እተቐደስ እዩ። |