Leviticus 27:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ሰብ ካብ ሰብን እንስሳን ካብ ግራት ርስቱን ንጐይታ ዚውፍዮ ሃብቲ ዝዀነ ይኹን ነገር ኪሽየጥ ወይ ኪብጀው የብሉን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለእግዚአብሔርም የተለየ እርም የሆነ ነገር ሁሉ፥ ሰው ቢሆን ወይም እንስሳ ወይም የርስቱ እርሻ ቢሆን፥ አይሸጥም፤ አይቤዥም፤ እርም የሆነ ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ቅዱሰ ቅዱሳን ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔርም የተለየ እርም የሆነ ነገር ሁሉ፥ ሰው ቢሆን ወይም እንስሳ ወይም የርስቱ እርሻ ቢሆን፥ አይሸጥም፥ አይቤዥም፤ እርም የሆነ ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ቅዱሳን ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ነገር ግን ሰው የእርሱ ከሆነው ነገር ሁሉ ለጌታ ለይቶ እርም ያደረገው፥ ሰው ቢሆን ወይም እንስሳ ወይም የርስቱ እርሻ ቢሆን፥ አይሸጥም፥ አይቤዥም፤ እርም የሆነ ነገር ሁሉ ለጌታ እጅግ የተቀደሰ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘እት አሳይ ባረዋፐ መና ጎዳዉ እሜዳዌ አያ ግዶፐካ፥ አሳ ግድና መህያ ግድና፥ ዎይ አ ላታን ጋኬዳ ጋደ ግድናካ፥ ዛልኤተናነ ዎዘተና። ዱማዬዳዌ ኡባባይ መና ጎዳዉ ጌሻ ኡባፐ እቱዋ ግዴዳ ጌሻ ያርሹዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Itti Asay barewaappe Med'inaa Godaw immeeddawe ayaa gidooppekka, asaa gidina mehiyaa gidina, woy Aa laatan gakkeedda gade gidinakka, zal"etenanne wozettenna. Dummayeeddawe ubbabay Med'inaa Godaw geeshsha ubbaappe ittuwaa gideedda geeshsha yarshshuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Issaadey ba godaas baas dizayssafe as gidiin woykko mehe, gidiin woykko gade gidiin kumeththara dumma shaakkidaappe guye mulekka bayzanaassinne zaari wozzanaas bessenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ኢሳዴይ ባ ጎዳስ ባስ ዲዛይሳፌ ኣስ ጊዲን ዎይኮ ሜሄ፥ ጊዲን ዎይኮ ጋዴ ጊዲን ኩሜራ ዱማ ሻኪዳፔ ጉዬ ሙሌካ ባይዛናሲኔ ዛሪ ዎዛናስ ቤሴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ አስ ጎዳስ ዱማይድ እምዳባይ አይባ ግድኮካ፥ አሰ ዎይኮ መሄ ዎይኮ እያ ላታ ጋደ ግድን፥ ባይዘተናነ ዎዘተና። እ ዱማይዳባ ኡባይ ጎዳስ ኡባፈ ጌሽ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi asi Godaas dummayidi immidabay ayba gidikoka, ase woyko mehe woyko iya laata gade gidin, bayzetenanne wozetenna. I dummayidaba ubbay Godaas Ubbaafe geeshshi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ነገር ግን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ተለይቶ የተሰጠ ማንኛውም ነገር፦ ሰውም ሆነ እንስሳ ወይም በውርስ የተገኘ መሬት አይሸጥም፤ አይዋጅምም። ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠ ማንኛውም ነገር እጅግ የተቀደሰ ነውና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አንድ ሰው የራሱን ሰውም ሆነ እንስሳን ወይም መሬትን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለየ እንዲሆን ካደረገው በኋላ ፈጽሞ ሊሸጠውም ሆነ መልሶ ሊዋጀው አይገባውም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብ ብመብፅዓ ንእግዚኣብሄር ይኹን ኢሉ ዝወፈዮ ዅሉ፥ ብገንዘብ ወይ ሰብ ወይ እንስሳ ወይ ግራት ርስቱ ኣይሸየጥ፤ ኣይቤዘዎውን። ዝተወፈየ ዅሉ ንእግዚኣብሄር ቅዱሰ ቅዱሳን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰብ ንእግዚኣብሄር ዝሓረሞ ኹሉ ሕሩም ነገር ካብ ዝኾነ ገንዘቡ፡ ሰብ ኮነ እንስሳ ኾነ ወይ ግራት ርስቱ ዝኾነት፡ ኣይሸየጥ ኣይበጀዎ ድማ። እተሓርመ ዘበለ፡ ንሱ ንእግዚኣብሄር ቅዱስ ቅዱሳን እዩ። |