Leviticus 27:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግራት ዝራእቲ ግና ኣብ ዓመት ኢዮቤል እንተ ወጸ፡ ንእግዚኣብሄር ከም ቝራጽ መሬት ኪቕደስ ኣለዎ። ንብረቱ ናይቲ ካህን ክኸውን ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሻው ግን በኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ሲወጣ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ቀ​ደሰ እርሻ ይሆ​ናል፤ ርስ​ቱም ለካ​ህኑ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሻው ግን በኢዮቤልዩ ሲወጣ እንደ እርም ለእግዚአብሔር የተቀደሰ እርሻ ይሆናል፤ ርስቱ ለካህኑ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሻው ግን በኢዮቤልዩ ነፃ ሲወጣ እንደ እርም ለጌታ የተቀደሰ እርሻ ይሆናል፤ ለካህኑ ርስቱ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እሻታማን ላይ ባላይ ጋክና ጋዲ የደቲያ ዎደ፥ ሄ ጋዲ ላኤን ጉየ አካናዋዳን መና ጎዳዉ ጌሻ ግዴ። ሄ ግሹ ቄስያሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ishatamantso Laytsaa Baalay gakkina gadii yedettiyaa wode, he gadii laa"entso guyye akkanawaadan Med'inaa Godaw geeshsha gidee. He gishuu k'eesiyaassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wozzo layththan gadey simmiza wode he gadezi gidikko GODAAS dummatidi qeeseta laata gade gidi atto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎዞ ላይን ጋዴይ ሲሚዛ ዎዴ ሄ ጋዴዚ ጊዲኮ ጎዳስ ዱማቲዲ ቄሴታ ላታ ጋዴ ጊዲ ኣቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሻታማን ላይ ባለይ ጋክን ጋደይ የደትያ ዎደ ሄ ጋደይ ናምአን ጉየ ስሞና ጎዳስ ጌሽ ግዶ፤ ሄ ጋደይ ካህነታባ ግዴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ishatammantho Laytha Ba7aaley gakin gadey yedetiya wode he gadey nam7antho guye simmonna Godaas geeshshi gido; he gadey kahinetaba gidees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዕርሻው በኢዮቤልዩ በሚለቀቅበት ጊዜ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ ተሰጠ ዕርሻ ተቈጥሮ ቅዱስና የካህናቱ ንብረት ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ ለቀድሞ ባለቤቱ ለመመለስ የማይችለው መሬትም በተከታዩ በኢዮቤልዩ ዓመት ለእግዚአብሔር የተለየ ቀዋሚ ንብረት እንደ ሆነ ይቀራል፤ እርሱም የካህኑ ድርሻ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዓመት ኢዮቤልዩ ሓራ ምስ ወፀት፥ እታ ግራት ንእግዚኣብሄር ዝተወፈየት ቅድስቲ ትኹን፤ ርስቲ ኻህናት ከዓ ትኹን።
Amharic Tigrinya 2011 ብዓመት እልልታ ምስ ወጸት ግና፡ ከም እተሓርመት ግራት ንእግዚኣብሄር ትቀደስ እሞ ርስቲ ኻህን ትኹን።