Leviticus 27:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ሓደ ሰብኣይ ሓንቲ እንተ መብጽዓ እንተ ገበረ፡ ከምቲ ናትኩም ግምት ንእግዚኣብሄር ኪዀኑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ማናቸውም ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ለእግዚአብሔር ስእለት ቢሳል አንተ እንደምትገምተው መጠን ስለ ሰውነቱ ዋጋውን ይስጥ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ማናቸውም ሰው ሰውን ለእግዚአብሔር ሊሰጥ ቢሳል አንተ እንደምትገምተው መጠን ስለ ሰው ዋጋውን ይስጥ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ ማናቸውም ሰው ሰውን ለጌታ ሊሰጥ ቢሳል፥ አንተ እንደምትገምተው መጠን ስለ ሰው ተመጣጣኝ የሆነውን ዋጋ ይስጥ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘እት አሳይ መና ጎዳዉ እማናዉ ሺቆፐ፥ ኔን ቆፕያዋዳን ሄ አሳ ድራዉ ሚሻ ጭጎ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Itti Asay Med'inaa Godaw immanaw shiik'ooppe, neeni k'oppiyaawaadan he asaa diraw miishshaa c'iggo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Isra7eele asaas, ‹Ay asikka GODAAS as immanaas adinettiin he adinay polettiko he immana gi adinettidayssa wozzanaas adina wogay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ኣይ ኣሲካ ጎዳስ ኣስ ኢማናስ ኣዲኔቲን ሄ ኣዲናይ ፖሌቲኮ ሄ ኢማና ጊ ኣዲኔቲዳይሳ ዎዛናስ ኣዲና ዎጋይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ እስ አስ ጎዳስ አሰ እማናዉ ቃንግኮ፥ ዎዞ ጋትያ ነ ጋማትዳይሳ መላ ሄ ኡራ ግሾ ሚሸ ቃንፆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaas haysada yaagada oda; issi asi Godaas ase immanaw qangiko, wozo gatiya ne gammatidaysa mela he uraa gisho miishe qanxo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ማንኛውም ሰው ተመጣጣኙን ዋጋ በመክፈል ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰውን ለመስጠት የተለየ ስእለት ቢሳል፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ አንድ ሰው ለእግዚአብሔር ስእለት ተስሎ ሲፈጸምለት፥ ያ የተሳለው ስለት ሰውን ለመስጠት ከሆነ የመዋጀት ዋጋው እንደ ገመትከው ሆኖ እንደሚከተለው ይሁን፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ንገሮም፦ ዝኾነ ሰብ፥ ቤዛ ነፍሱ ንእግዚኣብሄር ክህብ እንተ ተመባፅዐ፥ ንስኻ ኸም እትግምቶ ዋጋ እቲ ሰብ ይኸፍል። ከፊሉ ኽቢዘዎ እንተ ደለየ፥ ከምዝ ዝስዕብ ይኽፈል፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም በሎም ከኣ፡ ሰብ ምስ ዚመባጽዕ፡ እቶም ነፍሳት ንእግዚኣብሄር ከም ገምጋምካ ይተሓሰቡ። |