Leviticus 26:46 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ብኣገልግሎት ሙሴ ኣብ ደብረ ሲና ኣብ መንጎኡን ኣብ መንጎ ደቂ እስራኤልን ዘውጽኦ ስርዓታትን ስርዓታትን ሕግታትን እዚ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእ​ር​ሱና በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች መካ​ከል በሲና ተራራ ላይ በሙሴ እጅ የሰ​ጣ​ቸው ሥር​ዐ​ቶ​ችና ፍር​ዶች፥ ሕግ​ጋ​ትም እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም በእርሱና በእስራኤል ልጆች መካከል በሲና ተራራ ላይ በሙሴ እጅ ያደረጋቸው ሥርዓቶችና ፍርዶች ሕግጋትም እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም በእርሱና በእስራኤል ልጆች መካከል በሲና ተራራ ላይ በሙሴ እጅ የሰጣቸው ሥርዓቶችና ፍርዶች ሕግጋትም እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “መና ጎዳይ ሲና ደርያ ቦላን ሙሴ ባጋና ባረፐነ እስራኤልያ አሳፐ ግዱዋን ዎዳ ዎጋቱ፥ አዛዞቱነ ህገቱ ሀዋንታ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Med'inaa Goday Siinaa Deriyaa bollan Muse bagganna bareppenne Israa'eeliyaa asaappe gidduwaan wotseedda wogatuu, azazotuunne higgetuu hawantta» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele deraas yootana mala Musey Siina zumaa bolla dishin Xoossi izas immida wogati, maaratinne azazoti haytantta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ዴራስ ዮታና ማላ ሙሴይ ሲና ዙማ ቦላ ዲሺን ጾሲ ኢዛስ ኢሚዳ ዎጋቲ፥ ማራቲኔ ኣዛዞቲ ሃይታንታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሲና ዙማ ቦላ ሙሰ ባጋራ ባፐነ እስራኤለ አሳፐ ግዶን ዎዳ ዎጋት ኪታትነ ህገት ሀይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Siina zuma bolla Muse baggara baapenne Isra7eele asaape giddon wothida wogati kiitatinne higgeti haysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) በራሱና በእስራኤላውያን መካከል በሲና ተራራ ላይ በሙሴ በኩል ያቆማቸው ሥርዐቶች፣ ሕጎችና ደንቦች እነዚህ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በእርሱና በእስራኤል ሕዝብ መካከል በሙሴ አማካይነት በሲና ተራራ ላይ የሰጣቸው ደንቦች፥ ሥርዓቶችና ሕጎች እነዚህ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ እግዚኣብሄር ኣብ መንጎኡን ኣብ መንጎ ደቂ እስራኤልን፥ ብኢድ ሙሴ ኣብ ደብረ ሲና ዝሃቦ ትእዛዛትን ሕግጋትን እዙይ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ እግዚኣብሄር ቢድ ሙሴ ኣብ ደብረሲና ዝሀበ ትእዛዛትን ፍርድታትን ሕጋጋትን እዚ እዩ።