Leviticus 26:42 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ምስ ያእቆብ ዝኣተኽዎ ኪዳንን ምስ ይስሃቅን ምስ ኣብርሃም ዝኣተኽዎ ኪዳንን ክዝክር እየ። ብዛዕባ እታ ምድሪ ድማ ክሓስብ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያን ጊዜ እኔ ከያ​ዕ​ቆብ ጋር የገ​ባ​ሁ​ትን ቃል ኪዳ​ኔን አስ​ባ​ለሁ፤ ደግ​ሞም ከይ​ስ​ሐቅ ጋር የገ​ባ​ሁ​ትን ቃል ኪዳ​ኔን፥ ከአ​ብ​ር​ሃ​ምም ጋር የገ​ባ​ሁ​ትን ቃል ኪዳ​ኔን አስ​ባ​ለሁ፤ ምድ​ሪ​ቱ​ንም አስ​ባ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔ ለያዕቆብ የማልሁትን ቃል ኪዳኔን አስባለሁ፤ ደግሞ ለይስሐቅና ለአብርሃም የማልሁትን ቃል ኪዳኔን አስባለሁ፤ ምድሪቱንም አስባለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም ለያዕቆብ የማልሁትን ቃል ኪዳኔን አስታውሳለሁ፤ እንዲሁም ለይስሐቅና ለአብርሃም የማልሁትንም ቃል ኪዳኔን አስታውሳለሁ፤ ምድሪቱንም አስታውሳለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ታን ያቆባና ጫቀቴዳ ታ ጫቁዋ ሀሳያና፤ ቃይ ይሳቃናነ አብራሃመና ጫቀቴዳ ታ ጫቁዋ ሀሳያና፤ ቢታካ ሀሳያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) he wode taani Yaak'oobana c'aak'k'eteedda ta c'aak'uwaa hassayana; k'ay Yisaak'ananne Abrahaamena c'aak'k'eteedda ta c'aak'uwaa hassayana; biittaakka hassayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abrahaamera, Yisaaqaranne Yaaqoobera ta caaqqida caaqo qaalaa qoppana; biittayokka ta qoppana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣብራሃሜራ፥ ዪሳቃራኔ ያቆቤራ ታ ጫቂዳ ጫቆ ቃላ ቆፓና፤ ቢታዮካ ታ ቆፓና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ያይቆባራ፥ ይሳቃራነ አብራሃመራ ጫቅዳ ጫቁዋ ሀሳያና፤ ኤንታ ቢታ ዛራ ቆፓና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani Yayqoobara, Yisaaqaranne Abrahaamera caaqida caaquwa hassayana; enta biitta zaara qopana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያ ጊዜ ከያዕቆብ ጋር የገባሁትን ኪዳኔን፣ ከይስሐቅም ጋር የገባሁትን ኪዳኔን፣ ደግሞም ከአብርሃም ጋር የገባሁትን ኪዳኔን ዐስባለሁ፤ ምድሪቱንም አስባታለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከያዕቆብ፥ ከይስሐቅና ከአብርሃም ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስባለሁ፤ ምድሪቱንም ለሕዝቤ ለመስጠት የሰጠሁትን የተስፋ ቃል አድሳለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ እግዚኣብሄር ድማ እቲ ምስ ያእቆብን ምስ ይስሓቅን ምስ ኣብርሃምን ዝኣተኹዎ ኺዳነይ እዝክር፤ ነታ ሃገር እውን እዝክራ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ድማ እቲ ኺዳነይ ምስ ያእቆብ እዝክር፡ ኪዳነይ ምስ ይስሃቅ ድማ፡ ኪዳነይ ምስ ኣብርሃም ከኣ እዝክር፡ ነታ ሃገርውን እዝክራ።