Leviticus 26:41 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣነውን ኣንጻሮም ተመላሊሰ ናብ ምድሪ ጸላእቶም ከም ዘእተኹዎም። ሽዑ እቲ ዘይተገዝረ ልቦም እንተ ትሕት፣ ሽዑ ድማ መቕጻዕቲ ኣበሳኦም እንተ ተቐቢሎም፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ደግሞ አግ​ድሜ ከእ​ነ​ርሱ ጋር በቍጣ ሄድሁ፤ በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ምድር አጠ​ፋ​ቸ​ዋ​ለሁ። ነገር ግን በዚ​ያን ጊዜ ያል​ተ​ገ​ረ​ዘው ልባ​ቸው ያፍ​ራል፤ ስለ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውም ይና​ዘ​ዛሉ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም ደግሞ በእንቢተኝነት ሄድሁባቸው፤ ወደ ጠላቶቻቸውም ምድር አገባኋቸው፤ ነገር ግን በዚያን ጊዜ ያልተገረዘው ልባቸው ቢዋረድ፥ የኃጢአታቸውንም ቅጣት ቢቀበሉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም ደግሞ እነርሱን በመቃወም እሄዳለሁ፤ ወደ ጠላቶቻቸውም ምድር አመጣቸዋለሁ፤ ነገር ግን በዚያን ጊዜ ያልተገረዘው ልባቸው ቢዋረድ፥ የበደላቸውንም ቅጣት ቢቀበሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋን ቃይ ኡንቱንቱ አዛዘተና ዎዛናይካ ዝቂ ጎፐነ ኡንቱንቱ ባረንቱ ናጋራ ሙራ አኮፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) hewan k'ay unttunttu azazettena wozanaykka zik'k'i gooppenne unttunttu barenttu nagaraa muraa akkooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) tani inttes morkke gidada inttena gede intte morkketa biitta yeddana mala tana oosisida intte nagaraa intte paaxikko muumida intte wozinaa intte kawushshidi intte nagaraappe intte simmiko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ኢንቴስ ሞርኬ ጊዳዳ ኢንቴና ጌዴ ኢንቴ ሞርኬታ ቢታ ዬዳና ማላ ታና ኦሲሲዳ ኢንቴ ናጋራ ኢንቴ ፓጺኮ ሙሚዳ ኢንቴ ዎዚና ኢንቴ ካዉሺዲ ኢንቴ ናጋራፔ ኢንቴ ሲሚኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታ ኤንታ እፃናዳነ ኤንታ ሞርከታ ቢታ የደናዳ ኦዳ ባንታ ናጋራ አግኮነ ኤንታ ኪተቶና ዎዛናይ ስምኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ta enta ixanaadanne enta morketa biitta yedethannaada oothida banta nagaraa aggikonne enta kiitetonna wozanay simmiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይኸውም፣ እኔ ጠላት እንድሆንባቸውና ወደ ጠላቶቻቸው ምድር እንድሰድዳቸው ያደረገኝን ኀጢአት ቢናዘዙ፣ ያልተገረዘው ልባቸው ቢዋረድና ስለ ኀጢአታቸው የሚገባውን ቅጣት ቢቀበሉ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱን ተቃውሜ ወደ ጠላቶቻቸው አገር እንዲሰደዱ አደረግሁ፤ ሆኖም እልኸኛ ልባቸው በትሕትና ተሰብሮ ከኃጢአታቸው ቢታረሙ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ እግዚኣብሄር ከዓ ተፃረርክዎም፤ ናብ ምድሪ ፀላእቶምውን ኣእተኹዎም። ሽዑ እቲ ዘይግሩዝ ልቦም እንተ ኣዋረዱ፥ ቅፅዓት ሓጢኣቶም እውን እንተ ተቐበሉ፥
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ኸኣ ብምምልላሰይ ተጻረርኩዎም፡ ናብ ምድሪ ጸላእቶም ድማ ኣእተኽዎም። ሽዑ እቲ ዘይግዘር ልቦም እንተ ኣትሐቱ፡ ቅጽዓት ክፍኣቶውን እንተ ተቐበሉ፡