Leviticus 26:39 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ካባኻትኩም እተረፉ ድማ ኣብ ሃገራት ጸላእትኹም ብበደሎም ኪነቕጹ እዮም። ብበደል ኣቦታቶም ከኣ ምሳታቶም ኪነቕጹ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ና​ን​ተም ተለ​ይ​ተው የቀ​ሩት ስለ ኀጢ​አ​ታ​ቸው ይጠ​ፋሉ፤ በአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ኀጢ​አት ደግሞ በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸው ምድር ይቀ​ል​ጣሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእናንተም ተለይተው የቀሩት በጠላቶቻቸው ምድር ላይ በኃጢአታቸው ይከሳሉ፤ በአባቶቻቸውም ኃጢአት ደግሞ ከእነርሱ ጋር ይከሳሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእናንተም መካከል የተረፉት በጠላቶቻቸው ምድር ላይ በኃጢአታቸው ይመነምናሉ፤ በአባቶቻቸውም ኃጢአት ደግሞ እንደ እነርሱ ይመነምናሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተፐ ሻከቲደ ህንተ ሞርከቱዋ ጋድያን አቴዳዋንቱ ባረንቱ ናጋራ ጋሱዋንነ ባረንቱ አዎቱዋ ናጋራ ጋሱዋን ግልቃና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintteppe shaakettiide hintte morkkatuwaa gadiyaan atteedawaanttu barenttu nagaraa gaasuwaaninne barenttu aawotuwaa nagaraa gaasuwaan gilk'k'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte morkketa deren hayqqontta attidayti qasse intte nagaraninne kase intte aawata nagara geedon heen gilqi attana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ሞርኬታ ዴሬን ሃይቆንታ ኣቲዳይቲ ቃሴ ኢንቴ ናጋራኒኔ ካሴ ኢንቴ ኣዋታ ናጋራ ጌዶን ሄን ጊልቂ ኣታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሞርከታ ቢታን አትዳይሳት ባንታ ናጋራ ግሾነ ባንታ አዋታ ናጋራ ግሾ ግልቅድ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Morketa biittan attidaysati banta nagaraa gishonne banta aawata nagaraa gisho gilqidi dhayana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእናንተ የተረፉት በጠላቶቻቸው ምድር በራሳቸው ኀጢአትና በአባቶቻቸው ኀጢአት ምክንያት መንምነው ያልቃሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በጠላቶቻችሁ ምድር ከሞት ተርፋችሁ የምትቀሩት ጥቂቶቻችሁ፥ በራሳችሁና በቀድሞ አባቶቻችሁ ኃጢአት ምክንያት መንምናችሁ ትቀራላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ካባኻትኩም ዝተረፉ ድማ ኣብ ምድሪ ፀላእትኹም ብሓጢኣቶም ይምንምኑ፤ ብሓጢኣት ኣቦታቶምውን ምስኣቶም ይምንምኑ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ካባኻትኩም ዝተረፉ ድማ ኣብ ምድሪ ጸላእትኹም ብኽፍኣቶም ይምህምኑ፡ ብኽፍኣት ኣቦታቶም ከኣ ምሳታቶም ይምህምኑ።