Leviticus 25:52 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክሳዕ ዓመት ኢዮቤል ሒደት ዓመታት እንተ ተሪፍዎ ድማ፡ ምስኡ ይቝጸር፡ ከከም ዓመታቱ ድማ ዋጋ በጃኡ ይመልሰሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂት ዓመታት ቢቀሩ እንደ ዓመቱ ይቍጠሩለት፤ እንደ ኣመታቱም መጠን የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂቶች ዓመታት ቢቀሩ ከእርሱ ጋር ይቈጥራል፤ እንደ ዓመታቱም መጠንየመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂቶች ዓመታት ቢቀሩ ከእርሱ ጋር በመሆን ያሰላል፤ እርሱ ማገልገል እንደሚገባው የዓመታት መጠን የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ እሻታማን ላይ ባላይ ጋካናዉ አቴዳ ላይይ ጉ ግዶፐ፥ ባረና ሻሜዳዋና እትፐ ፓይዲደ፥ ሄ ላይ ፓይዱዋን ባረና ዎዝያ ጋትያ ጭጎ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay Ishatamantso Laytsaa Baalay gakkanaw atteeda laytsay guutsaa gidooppe, barena shammeeddawaanna ittippe paydiidde, he laytsaa payduwaan barena woziyaa gatiyaa c'iggo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He attida layththati guuth gidikko ba haarettiin attida layththaa qoodidi bana wozziza waaga qanxxo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ኣቲዳ ላይቲ ጉ ጊዲኮ ባ ሃሬቲን ኣቲዳ ላይ ቆዲዲ ባና ዎዚዛ ዋጋ ቃንጾ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እሻታማን ላይ ባለይ ጋካናዉ አትዳ ላይይ ጉ ግድኮ፥ ባና ሻምዳይሳራ እስፈ ታይብድ፥ ሄ ላይ ታይቦን ባና ዎዝያ ጋትያ ቃንፆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ishatammantho Laytha Ba7aaley gakanaw attida laythay guutha gidiko, bana shammidaysara issife taybidi, he laytha taybon bana woziya gatiya qanxo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስከ ኢዮቤልዩ ድረስ የሚቀረው ጥቂት ዓመት ከሆነም፣ በቀረው ዓመት መጠን የሚዋጅበትን መልስ ይክፈል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂቶች ዓመቶች ቢቀሩ ከእርሱ ጋር ይቈጥራል፤ እንደ ዓመቶቹም መጠን የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክሳዕ ዓመት ኢዮቤልዩ ቑሩብ ዓመታት እንተ ተሪፉ፥ ምስቲ ዝዓደጎ ፀብፂቡ ኸም መጠን ዓመታቱ ዋጋ መቤዘዊኡ ይምለስ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክሳዕ ዓመት እልልታ ቕሩብ ዓመታት ተሪፉ እንተሎ፡ ምስኡ ጸብጺቡ ኸም መጠን ዓመታቱ ዋጋ መበጀዊኡ ይምለስ። |