Leviticus 25:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻብ ዓጺድካ ባዕሉ ዚበቍል፡ ንምድሪ ዚዓረፈሉ ዓመት ስለ ዝዀነ፡ ኣይትዓጽዶ፡ ወይኒ ድማ ካብ ወይኒኻ ኣይትቘርጾ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምድራችሁን ገቦ አትጨደው፤ የተቀደሰውንም የወይንህን ፍሬ አታከማች፤ ለምድሪቱ የዕረፍት ዓመት ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምድራችሁን የገቦ አትጨደው፥ ያልተቈረጠውንም የወይንህን ፍሬ አታከማች፤ ለምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት ዓመት ይሁን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመከርህ ማንም ሰው ሳይዘራው የበቀለውን አትሰብስብ፥ ያልተገረዘውን የወይንህን ተክል ፍሬ አታከማች፤ ለምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት ዓመት ይሁን። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ ጋድያን አዛባ ግዲደ ሞክያዋካ ጫኮፕተ፤ ቃይ ጹንቀናን ደእሽን ጮ አይፌዳ ዎይንያካ ሺሾፕተ። ሄ ላይይ ቢታዉ ኡባና ሸምፖ ላይ ግዶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte gadiyaan azabbaa gidiide mokkiyaawaakka c'akkoppite; k'ay s'unk'k'ennan de'ishshin c'oo ayfeedda woyniyaakka shiishshoppite. He laytsay biittaw ubbaanna shemppo laytsaa gido. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte zerontta azabba caarida kaththaa inttes maxi shiishshofte; he layththay biittaya mulera shempiza layththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ዜሮንታ ኣዛባ ጫሪዳ ካ ኢንቴስ ማጺ ሺሾፍቴ፤ ሄ ላይይ ቢታያ ሙሌራ ሼምፒዛ ላይ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ቢታን አሰቦ ካፅዳባ ሺሾፕተ፤ ዎይነ ፄራ ፁንቆፍተ፤ አይፍያ ማፆፕተ። ሄ ላይይ ቢታስ ኩመ ሸምፖ ላይ ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte biittan aasebo kaxidaba shiishopite; woyne xeera xunqofite; ayfiya maxopite. He laythay biittas kumethi shempo laythi gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳይዘራ የበቀለውን አትጨደው፤ ካልተገረዘው የወይን ተክልህ ፍሬ አትሰብስብ። ምድሪቱ የአንድ ዓመት ዕረፍት ታድርግ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳይዘራ ገቦ ሆኖ የበቀለውንም እህል አትሰበስብም፤ ካልተገረዘውም የወይን ሐረግ ፍሬውን አትሰበስብም፤ ያ ዓመት ምድሪቱ ፍጹም ዕረፍት የምታደርግበት ጊዜ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ እንተይተዘርአ ባዕሉ ዝበቊል ኣይትዕፀዶ፤ ነቲ እንተይገረዝካዮ ዝፈረየ ኣስካል ወይንኻ ድማ ኣይትቐንጥቦ። ነታ ምድሪ ዓመት ዕረፍቲ ሰንበት ይኹን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ባልጋ ቐሪምካ ኣይትዕጸድ፡ እቲ ኸይጠጠፍካዮ ዝፈረየ ኣስካል ወይንኻ ድማ ኣይትቐንጥብ። ነታ ምድሪ ዓመት ሰነበት ዕረፍቲ ይኹን። |