Leviticus 25:45 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቶም ኣብ ማእከልኩም ዚነብሩ ደቂ ጓኖት ድማ፡ ካብኦምን ካብቶም ምሳኻትኩም ዘለዉ ወለዶታቶምን ኣብ ምድርኹም ዝወለዱ፡ ክትገዝእዎም ኣለኩም። ንሳቶም ከኣ ርስቲኹም ኪዀኑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት ስደተኞች ልጆች ለራሳችሁ ትገዛላችሁ፤ ከዘመዶቻቸውም በምድራችሁ የሚኖሩት ሁሉ ለርስታችሁ ይሁኑአችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት መጻተኞች፥ በምድራችሁም ውስጥ ከወለዱአቸው በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት ከዘራቸው ውስጥ ባሪያዎችን ግዙ፤ ርስትም ይሁኑላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት መጻተኞች፥ በምድራችሁም ውስጥ ከወለዱአቸው ከእናንተ ጋር ካሉት ከቤተሰቦቻቸው ውስጥ ባርያዎችን ትገዛላችሁ፤ ርስትም ይሆኑላችኋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ህንተ ጋድያን ደእያ በተቱዋፐነ ህንተ ጋድያን ደእሽን የለቴዳ ኡንቱንቱ ሶ አሳፐ ሻማናዉ ዳንዳዪታ፤ ኡንቱንቱ ህንተንቶ አቆ ግድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay hintte gadiyaan de'iyaa betetuwaappenne hintte gadiyaan de'ishshin yeletteedda unttunttu soo asaappe shammanaw danddayiita; unttunttu hinttenttoo ak'o gidino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka intte biittan diza bete asatappenne intte biittan yelettida asatappe shammanaas dandayeeta; istti inttes haaro gidetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ኢንቴ ቢታን ዲዛ ቤቴ ኣሳታፔኔ ኢንቴ ቢታን ዬሌቲዳ ኣሳታፔ ሻማናስ ዳንዳዬታ፤ ኢስቲ ኢንቴስ ሃሮ ጊዴቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ቢታን ደእያ በተ አሳ ናይታ ሻማናዉ ዳንዳኤታ። ህንተ ቢታን ደእሸ የለትዳ ኤንታ ሶ አሳፐ ህንተዉ ሻሎ ኦናዉ ዳንዳኤታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte biittan de7iya bete asaa nayta shammanaw danda7eeta. Hinte biittan de7ishe yeletida enta soo asaape hintew shalo oothanaw danda7eeta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንደዚሁም በመካከላችሁ ከሚኖሩት መጻተኞችና ከተወለዱት ወገናቸው ባሪያዎችን ግዙ፤ ንብረታችሁም ይሁኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም በመካከላችሁ የሚኖሩትን የመጻተኞችን ልጆች መግዛት ትችላላችሁ፤ በምድራችሁ የተወለዱትም እንደነዚህ ያሉት ልጆች የራሳችሁ ንብረት መሆን ይችላሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ደቂ እቶም ምሳኻትኩም ዝነብሩ ጓኖትን ኣብ ሃገርኩም ካብ ዝተወለዱ ዓሌቶምን ዓድጉ እሞ፥ ጥሪት ይኹኑኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ደቂ እቶ ምሳኻትኩም ዚነብሩ ጓኖት፡ ካባታቶምን ኣብ ሃገርኩም ካብ እተወልዱ ዓሌቶምን ተሻየጡ፡ ጥሪት ይኹኑኹም። |