Leviticus 25:40 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከም ሰራሕተኛ መዓልትን ከም ስደተኛን ግና ክሳዕ ዓመት ኢዮቤል ምሳኻትኩም ኪኸውንን ኬገልግለኩምን ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንደ ምንደኛና እንደ ስደተኛ ከአንተ ጋር ይሁን፤ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመትም ያገልግልህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንደ ምንደኛና እንደ መጻተኛ ከአንተ ጋር ይሁን፤ እስከ ኢዮቤልዩም ዓመት ያገልግልህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይልቁንም እርሱ እንደ ተቀጣሪ አገልጋይ እና እንደ መጻተኛ ከአንተ ጋር ይሁን፤ እስከ ኢዮቤልዩም ዓመት ያገልግልህ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ከራ ኦያ አሳዳንነ በትያዳን ኔናና ደኦ፤ እሻታማን ላይ ባላይ ጋካናዉ እ ነዉ ኦ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I keraa ootsiyaa asaadaaninne betiyaadan neenana de'o; Ishatamantso Laytsaa Baalay gakkanaw I new ootso. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne iza ne matan diza imaththa mala woykko miishshas ooththiza oosanchcha mala qooda; izikka ichchashu tammu layth gakkanaas nees ooththo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ኢዛ ኔ ማታን ዲዛ ኢማ ማላ ዎይኮ ሚሻስ ኦዛ ኦሳንቻ ማላ ቆዳ፤ ኢዚካ ኢቻሹ ታሙ ላይ ጋካናስ ኔስ ኦ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ በተ አሳዳ ኡነ ኦድ እሻታማን ላይ ባለይ ጋካናዉ ኔራ ደኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I bete asada une oothidi Ishatammantho Laytha Ba7aaley gakanaw neera de7o. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በመካከልህ እንዳለ ቅጥር ሠራተኛ ወይም እንደ እንግዳ አድርገህ ቍጠረው፤ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመትም ይሥራልህ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስከ ተከታዩ የኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ እንደ ተቀጣሪ አገልጋይ እያገለገለህ እንደ መጻተኛ ይኑር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከም በዓል ዓስብን ከም ስደተኛን ምሳኻ ይንበር። ክሳዕ ዓመት ኢዮቤልዩ ድማ የገልግልካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከም በዓል ዕስብን ከም ጸጋዕተኛን ምሳኻ ይንበር። ክሳዕ ዓመት እልልታ የገልግልካ። |