Leviticus 25:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሳብዐይቲ ዓመት ግና ነታ ምድሪ ሰንበት ዕረፍቲ፡ ንእግዚኣብሄር ድማ ሰንበት ክትከውን እያ። ምድርኻ ኣይትዘርእ፡ ኣታኽልቲ ወይንኻውን ኣይትግረፍ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሰባተኛው ዓመት ግን ሰንበት ነው፤ የምድር ዕረፍት ነው፤ ለእግዚአብሔር ሰንበት ነው፤ እርሻህን አትዝራ፤ ወይንህንም አትቍረጥ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰባተኛው ዓመት ግን ለምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት፥ ለእግዚአብሔር ሰንበት፥ ትሁን፤ እርሻህን አትዝራ፥ ወይንህንም አትቍረጥ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሰባተኛው ዓመት ግን ለጌታ ሰንበት፥ ለምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት ይሁን፤ በእርሻህ ላይ አትዝራ፥ የወይን ተክልህንም አትግረዝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ላፑን ላይይ ቢታዉ ሸምፖ ሳምባታ፤ ሄዌ መና ጎዳዉካ ሳምባታ። ሄ ላፑን ላይን ህንተ ሾይቃን ዘሮፕተ፤ ህንተ ዎይንያ ጼራካ ጹንቆፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin laappuntsa laytsay biittaw shemppo Sambbata; hewe Med'inaa Godawukka Sambbata. He laappuntsa laytsan hintte shoyk'aan zeroppite; hintte woyniyaa s'eeraakka s'unk'k'oppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin laappunththa layththay taas Xoossaas dumma gidiin biittay shemppo demmiza layth gido; he layth biitta goyopite; woyne miththayka ayfana mala qirxofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ላፑን ላይይ ታስ ጾሳስ ዱማ ጊዲን ቢታይ ሼምፖ ዴሚዛ ላይ ጊዶ፤ ሄ ላይ ቢታ ጎዮፒቴ፤ ዎይኔ ሚይካ ኣይፋና ማላ ቂርጾፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ላፑን ላይይ ቢታስ ሸምፖ ሳምባታ፤ ሄስ ጎዳ ሳምባታ። ሄ ላፑን ላይን ጋደን ዘሮፕተ፤ ህንተ ዎይነ ፄራ ፁንቆፍተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin laapuntha laythay biittas shempo Sambaata; hessi Godaa Sambaata. He laapuntha laythan gaden zeropite; hinte woyne xeeraa xunqofite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰባተኛው ዓመት ግን ምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት ታድርግ፤ ይህም የእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰንበት ነው። በዕርሻህ ላይ አትዝራ፤ ወይንህንም አትግረዝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰባተኛው ዓመት ግን ለእኔ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሆኖ ምድሪቱ ፍጹም ዕረፍት የምታደርግበት ጊዜ ነው። በዚህ ዓመት ዘርህን አትዘራም፤ የወይን ተክልህንም አትገርዝም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ሻውዐይቲ ናይ ዕረፍቲ ዓመት ግና እታ ምድሪ ንእግዚኣብሄር ሰንበት ትኹን። ግራትካ ኣይትዝራእ፥ ወይንኻ እውን ኣይትቝረፅ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ሳብዐይቲ ዓመት ግና ነታ ምድሪ ሰንበት ዕረፍቲ፡ ሰነበት እግዚኣብሄር ይኹን፡ ግራትካ ኣይትዝራእ ወይንኻውን ኣይትጠጥፍ። |