Leviticus 25:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ ናብታ ኣነ ዝህበኩም ምድሪ ምስ ኣተኹም፡ ሽዑ እታ ምድሪ ንኽብሪ እግዚኣብሄር ሰንበት ትሕሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ እኔ ወደ​ም​ሰ​ጣ​ችሁ ምድር በገ​ባ​ችሁ ጊዜ እኔ የም​ሰ​ጣ​ችሁ ምድር ታር​ፋ​ለች፤ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሰን​በት ታደ​ር​ጋ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። እኔ ወደምሰጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ ምድሪቱ ለእግዚአብሔር ሰንበት ታድርግ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ እኔ ወደምሰጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ ምድሪቱ ለጌታ ሰንበት ታድርግ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ታን ህንተንቶ እምያ ቢታ ህንተ ገልያ ዎደ፥ ቢታይካ መና ጎዳ ሳምባታ ቦንቾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Taani hinttenttoo immiyaa biittaa hintte geliyaa wode, biittaykka Med'inaa Godaa Sambbataa bonchcho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ne Isra7eele asaas, ‹Tani inttes immiza biitta intte geliza wode laappunththa laappunththa layththan biitta goyontta shaachchi shempison Xoossa bonchchite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ታኒ ኢንቴስ ኢሚዛ ቢታ ኢንቴ ጌሊዛ ዎዴ ላፑን ላፑን ላይን ቢታ ጎዮንታ ሻቺ ሼምፒሶን ጾሳ ቦንቺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ታኒ ህንተዉ እምያ ቢታ ህንተ ገልያ ዎደ ቢትያ ባ ሁጰን ጎዳ ሳምባታ ቦንቾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni Isra7eele asaas haysada yaagada oda; taani hintew immiya biitta hinte geliya wode biittiya ba huuphen Godaa Sambaata boncho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ወደምሰጣችሁ ምድር በምትገቡበት ጊዜ ምድሪቱ ራሷ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ሰንበት ታክብር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፦ እኔ እግዚአብሔር ወደምሰጣችሁ ምድር በምትገቡበት ጊዜ በሰባተኛው ዓመት ምንም ሳታርሱ ምድሪቱን በማሳረፍ እግዚአብሔርን ታከብራላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ንገሮም፦ ኣብታ ኣነ ዝህበኩም ምድሪ ምስ ኣተኹም፥ ኣብ ሻውዐይቲ ዓመት እታ ምድሪ ንእግዚኣብሄር ሰንበት ተኽብር።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም በሎም ከኣ፡ ኣብታ ኣነ ዝህበኩም ምስሪ ምስ ኣቶኹም፡ እታ ምድሪ ንእግዚኣብሄር ሰንበት ተብዕል።