Leviticus 25:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዛ ዓመት እዮቤል እዚኣ፡ ነፍሲ ወከፍኩም ናብ ንብረቱ ይምለስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በዚች ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ሰው ሁሉ ወደ ርስቱ ይመ​ለ​ሳል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚች በኢዮቤልዩ ዓመት ሰው ሁሉ ወደ ርስቱ ይመለሳል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በዚህ በኢዮቤልዩ ዓመት እያንዳንዱ ሰው ወደ ርስቱ ይመለሳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ሀ እሻታማን ላይ ባላ ዎደ አሳይ ኡባይ ባረ ጋድያ ስሞ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Ha Ishatamantso Laytsaa Baalaa wode Asay ubbay bare gadiyaa simmo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Hayssafe kase bayzettida gadey ubbay he wozzo layththan gadaades simmo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ሃይሳፌ ካሴ ባይዜቲዳ ጋዴይ ኡባይ ሄ ዎዞ ላይን ጋዳዴስ ሲሞ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ እሻታማን ላይ ባኣለ ዎደ አስ ኡባይ ባ ጋደ ስሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He Ishatammantho Laytha Ba7aale wode asi ubbay ba gade simmo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘በዚህ በኢዮቤልዩ ዓመት እያንዳንዱ ሰው ወደ ርስቱ ይመለስ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ከዚያ በፊት የተሸጠ መሬት ሁሉ በዚሁ ዓመት ለባለቤቱ ይመለስለታል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በዛ ዓመት ኢዮቤልዩ፥ ዝኾነ ዝተሸጠ ርስቲ ናብ ናይ ቅድም ዋናኡ ይመለስ።
Amharic Tigrinya 2011 በዛ ዓመት እልልታ ነፍስ ወከፍኩም ነናብ ርስቱ ይመለስ።