Leviticus 25:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኣብ ደብረ ሲና ተዛረቦ እሞ ከምዚ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ ብሎ ተናገረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሲና ደርያ ቦላን መና ጎዳይ ሙሴዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Siinaa Deriyaa bollan Med'inaa Goday Musew hawaadan yaageedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Siina zuma bollan Muse hizgi azazides,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ሲና ዙማ ቦላን ሙሴ ሂዝጊ ኣዛዚዴስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሲና ዙማ ቦላ ጎዳይ ሙሰኮ ሀይሳዳ ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Siina zuma bolla Goday Museko haysada yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ አለው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ተራራ ላይ እንዲህ አለው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንሙሴ ኣብ ደብረ ሲና ኸምዙይ ኢሉ ተዛረቦ፦
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኣብ ከረን ሲና ኸምዚ ኢሉ ተዛረቦ።