Leviticus 23:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሸውዓተ መዓልቲ ግና ንእግዚኣብሄር ብሓዊ መስዋእቲ ኣቕርቡ። ኣብ ሻብዐይቲ መዓልቲ ድማ ቅዱስ ጉባኤ እዩ፤ ኣብኡ ዝኾነ ናይ ኣገልግሎት ስራሕ ኣይትሰርሑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰባት ቀንም ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ፤ ሰባተኛዋ ቀን ቅድስት ጉባኤ ትሁንላችሁ፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አትሥሩባት።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰባት ቀንም ለእግዚአብሔር የእሳት ቍርባን አቅርቡ፤ በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ነው፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰባት ቀንም ለጌታ በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን አቅርቡ፤ በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ነው፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን ጋላሳ ኡባ መና ጎዳዉ ታማን ጹግያ ያርሹዋ ሺሽተ፤ ላፑን ጋላሳን ቃይ ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ዳቡርስያ ኦሱዋ አያነ ኦፕተ’ ያጋ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laappun gallassaa ubbaa Med'inaa Godaw taman s'uuggiyaa yarshshuwaa shiishshite; laappuntsa gallassan k'ay geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; daaburssiyaa oosuwaa ayaanne ootsoppite› yaaga» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laappun gallas gakkanaas xuugettiza yarsho GODAAS shiishshite; intte ooso aggidi laappunththa gallas GODAA goynnanaas shiiqite.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላፑን ጋላስ ጋካናስ ጹጌቲዛ ያርሾ ጎዳስ ሺሺቴ፤ ኢንቴ ኦሶ ኣጊዲ ላፑን ጋላስ ጎዳ ጎይናናስ ሺቂቴ።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን ጋላስ ኡባ ጎዳስ ፁሳ ያርሾ ያርሽተ፤ ላፑን ጋላሳን ጌሻ ሺቆ ሺቅተ፤ ኦሶ ኦፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laapun gallas ubbaa Godaas xuussa yarsho yarshite; laapuntha gallasan geeshsha shiiqo shiiqite; ooso oothopite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰባት ቀን በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አቅርቡ፤ በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ በዚያ ዕለት የተለመደ ተግባራችሁን አታከናውኑ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስከ ሰባት ቀን ድረስ የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቅርቡ፤ የዕለት ተግባራችሁን ማከናወን ትታችሁ በሰባተኛው ቀን ለአምልኮ ትሰበሰባላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሸውዓተ መዓልቲ ድማ ብሓዊ ዝቃፀል መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ኣቕርቡ። በታ ሻውዐይቲ መዓልቲ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ፤ ዝኾነ ስራሕ ከዓ ኣይትስርሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሾብዓተ መዓልቲ ድማ ንእግዚኣብሄር መስዋኣቲ ሓዊ ኣቕርቡ። በታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ቅዱስ ኣኼባ ይኹን፡ ተግባር ዕዮ ዘበለ ኣይትዕየዩ። |