Leviticus 23:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብታ ቀዳመይቲ መዓልቲ ቅዱስ ምትእኽኻብ ኪግበረልኩም እዩ። ዝኾነ ናይ ኣገልግሎት ስራሕ ክገብሮ ኣይክእልን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መጀመሪያይቱ ቀን ቅድስት ጉባኤ ትሁንላችሁ፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አትሥሩባት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ጋላሳቱዋፐ ኮይሮ ጋላሳን ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ዳቡርስያ ኦሱዋ አያነ ኦፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He gallassatuwaappe koyiro gallassan geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; daaburssiyaa oosuwaa ayaanne ootsoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He gallassatappe koyro gallas Xoossa goynnanaas shiiqite; he gallas intte ooso ooththofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ጋላሳታፔ ኮይሮ ጋላስ ጾሳ ጎይናናስ ሺቂቴ፤ ሄ ጋላስ ኢንቴ ኦሶ ኦፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ጋላሳታፐ ኮይሮ ጋላስ ጌሻ ሺቆ ሺቅተ፤ ኦሶ ኦፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He gallasatape koyro gallas geeshsha shiiqo shiiqite; ooso oothopite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዕለት ተግባራችሁንም አታከናውኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእነዚህ ዕለቶች በመጀመሪያው ቀን ለአምልኮ ትሰበሰባላችሁ፤ ከዕለት ተግባራችሁ ማንኛውንም በዚህ ቀን አትሠሩም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ፤ ዝኾነ ስራሕውን ኣይትስርሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ቐዳመይቲ ቕዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም፡ ተግባር ዕዮ ዘበለ ኣይተዕየዩ። |