Leviticus 23:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም በዓላት እግዚኣብሄር፡ ቅዱሳን ምትእኽኻባት፡ ኣብ ግዚኡ ክትእውጅዎም ዘለኩም እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ የእግዚአብሔር በዓላት፥ በየዘመናቸው የምታውጁአቸው፥ የተቀደሱ ጉባኤያት ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ የእግዚአብሔር በዓላት፥ በየዘመናቸው የምታውጁአቸው፥ የተቀደሰ ጉባኤ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እነዚህ የጌታ በዓላት፥ ለእነርሱ በተወሰነላቸው ጊዜ የምታውጁአቸው፥ የተቀደሱ ጉባኤዎች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ኡንቱንቱ ዎድያን ዎድያን ጌሻ ሺቁዋ ኦ አዋዪደ ህንተ ቦንቻናዉ በስያ መና ጎዳ ባላቱ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Unttunttu wodiyaan wodiyaan geeshsha shiik'uwaa ootsi awaayiide hintte bonchchanaw bessiyaa Med'inaa Godaa baalatuu hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Isttas wodhdhida woden geeshsha shiiqo ooththi awajjidi intte bonchchanaas bessiza GODAA ba7aaleti hayssafe kaallizayta, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢስታስ ዎዳ ዎዴን ጌሻ ሺቆ ኦ ኣዋጂዲ ኢንቴ ቦንቻናስ ቤሲዛ ጎዳ ባኣሌቲ ሃይሳፌ ካሊዛይታ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታ ዎደን ዎደን ጌሻ ሺቆ ኦድ ህንተ ቦንቻናዉ በሲያ ኤረትዳ ጎዳ ባለት ሀይሳታ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enta woden woden geeshsha shiiqo oothidi hinte bonchanaw bessiya eretida Godaa ba7aaleti haysata; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘የተመረጡ የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓላት ብላችሁ በተወሰኑላቸው ጊዜያት የምታውጇቸው የተቀደሱ ጉባኤዎች እነዚህ ናቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለእያንዳንዳቸው በተወሰነላቸው ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት እየተሰበሰባችሁ የምታከብሩአቸው ዋና ዋናዎቹ በዓላት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እተን ኣብ ምዱብ ጊዜያተን ንህዝቢ እስራኤል እትእውጁወን በዓላተይ እዚኣተን እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቶም ብምዱባ ግዚያቶም ንቕዱስ ኣኼባታት እትእውጁሎም በዓላት እግዚኣብሄር እዚኣቶም እዮም። |