Leviticus 23:37 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ በዓላት እግዚኣብሄር እዚ፡ ንእግዚኣብሄር ብሓዊ መስዋእቲ፡ ዚሓርር መስዋእትን መስዋእቲ ብልዕን፡ ግዳይን መስዋእቲ መስተን ንኸተምጽኡ፡ ኣብ መዓልቱ ቕዱስ ምትእኽኻባት ጌርኩም ክትእውጅዎም ዘለኩም በዓላት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ የእህሉንም ቍርባን፥ መሥዋዕቱንም፥ የመጠጡንም ቍርባን፥ በየቀኑ የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር ታቀርቡባቸው ዘንድ የተቀደሱ በዓላት እንዲሆኑ የምታውጁአቸው የእግዚአብሔር በዓላት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ የእህሉንም ቍርባን፥ መሥዋዕቱንም፥ የመጠጡንም ቍርባን፥ በየቀኑ የእሳት ቍርባን ወደ እግዚአብሔር ታቀርቡባቸው ዘንድ የተቀደሱ ጉባኤዎች እንዲሆኑ የምታውጁአቸው የእግዚአብሔር በዓላት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ የእህሉንም ቁርባን፥ መሥዋዕቱንም፥ የመጠጡንም ቁርባን፥ ለጌታም በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን፥ እያንዳንዳቸውን ተገቢ በሆነው ቀናቸው እንድታቀርቡባቸው የተቀደሱ ጉባኤዎች እንዲሆኑ የምታውጁአቸው የጌታ በዓላት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ታማን ጹግያ ያርሹዋነ ካ ያርሹዋ፥ ቃይ ሀራ ያርሾቱዋ ኡባነ ኡሻ ያርሹዋ፥ ኮሽያዋ ኬና ኬሬዳ ጋላሳን መና ጎዳዉ ሺሻናዉ፥ ህንተ ጌሻ ሺቁዋ ኦደ አዋያና መና ጎዳ ባላቱ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Taman s'uuggiyaa yarshshuwaanne katsaa yarshshuwaa, k'ay hara yarshshotuwaa ubbaanne ushshaa yarshshuwaa, koshshiyaawaa keenaa keereedda gallassan Med'inaa Godaw shiishshanaw, hintte geeshsha shiik'uwaa ootsiide awaayana Med'inaa Godaa baalatuu hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intte taman xuugettiza yarshonne kaththa yarsho qasse hara yarshota ubbaanne ushsha yarsho koshshiza keena woththida gallassan GODAAS shiishshanaas intte geeshsha shiiqo ooththidi awajjanaas bessiza GODAAS doorettida ba7aaleti haytantta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴ ታማን ጹጌቲዛ ያርሾኔ ካ ያርሾ ቃሴ ሃራ ያርሾታ ኡባኔ ኡሻ ያርሾ ኮሺዛ ኬና ዎዳ ጋላሳን ጎዳስ ሺሻናስ ኢንቴ ጌሻ ሺቆ ኦዲ ኣዋጃናስ ቤሲዛ ጎዳስ ዶሬቲዳ ባኣሌቲ ሃይታንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፁሳ ያርሾ፥ ካ ያርሾ፥ ሀራ ያርሾታነ ኡሻ ያርሾ ኮሽያ ዎደን ጎዳስ ሺሻናዉ ጌሻ ሺቆ ኦድ አዋጃና ጎዳ ባለት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xuussa yarsho, katha yarsho, hara yarshotanne ushsha yarsho koshshiya woden Godaas shiishanaw geeshsha shiiqo oothidi awaajana Godaa ba7aaleti haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘የሚቃጠል መሥዋዕትንና የእህል ቍርባንን፣ መሥዋዕትንና የመጠጥ ቍርባንን በተመደበላቸው ቀን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት ለማቅረብ፣ የተቀደሱ ጉባኤዎችን የምታውጁባቸው የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓላት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የምግብ መባ፥ የሚቃጠል መሥዋዕት፥ የእህሉን ቊርባን፥ መሥዋዕቱንና የመጠጡንም ቊርባን፥ በየተወሰነው ቀን ወደ እግዚአብሔር ታቀርቡባቸው ዘንድ የተቀደሱ ስብሰባዎች እንዲሆኑ የምታውጁአቸው የእግዚአብሔር በዓላት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቅዱስ ጉባኤታት እትእውጁለን፥ ዕለታት እቲ በብመዓልቱ ንእግዚኣብሄር ብሓዊ ዝቐርብ መስዋእቲ፥ ዝቃፀል መስዋእትን ቍርባን እኽልን መስዋእቲ ሕሩድን መስዋእቲ መስተን እተቕርቡለን በዓላት እዚኣተን እየን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቅዱስ ኣኼባታት እትእውጁለን እቲ በብመዓልቱ ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ ሓዊ፡ ዚሓርር መስዋእቲ ብልዕን መስዋእቲ ሕሩድን መስዋኣቲ መስተን እተቕርቡለን በዓልት እግዚኣብሄር እዚኣተን እየን። |