Leviticus 23:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ኣብ መበል ዓሰርተው ሓሙሽተ መዓልቲ እዛ ሻብዓይቲ ወርሒ፡ በዓል ዳስ ንሸውዓተ መዓልቲ ንኽብሪ እግዚኣብሄር ኪኸውን ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ በዚህ በሰ​ባ​ተ​ኛው ወር ከዐ​ሥራ አም​ስ​ተ​ኛው ቀን ጀምሮ ሰባት ቀን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የዳስ በዓል ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። በዚህ በሰባተኛው ወር ከአሥራ አምስተኛው ቀን ጀምሮ ሰባት ቀን ለእግዚአብሔር የዳስ በዓል ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ በዚህ በሰባተኛው ወር ከዐሥራ አምስተኛው ቀን ጀምሮ ሰባት ቀን ለጌታ የዳስ በዓል ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ሀ ላፑን አግናን ታማነ እቼሸን ጋላሳፐ ዶሚደ፥ ላፑን ጋላሳይ መና ጎዳዉ ዳስያ ባላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Ha laappuntsa aginaan tammanne ichcheshentso gallassaappe doommiide, laappun gallassay Med'inaa Godaw Daasiyaa Baala.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «GODAAS Daase ba7aaley laappunththa aginay gelida tammanne ichchashanththo gallassafe doommidi laappun gallas gakkanaas bonchchetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጎዳስ ዳሴ ባኣሌይ ላፑን ኣጊናይ ጌሊዳ ታማኔ ኢቻሻን ጋላሳፌ ዶሚዲ ላፑን ጋላስ ጋካናስ ቦንቼቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ላፑን አጌናን ታማነ እቻሻን ጋላሳፐ ዶምድ፥ ላፑን ጋላስ ጋካናዉ ጎዳስ ሻቃራ ባኣለ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaas haysada yaagada oda; laapuntha ageenan tammanne ichashantho gallasaape doomidi, laapun gallas gakanaw Godaas Shaqara Ba7aale.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘ሰባተኛውም ወር በገባ በዐሥራ አምስተኛው ቀን የእግዚአብሔር (ያህዌ) የዳስ በዓል ይጀምራል፤ እስከ ሰባት ቀንም ይቈያል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በላቸው፦ በዚህ በሰባተኛው ወር ከዐሥራ አምስተኛው ቀን ጀምሮ ሰባት ቀን ለእግዚአብሔር የዳስ በዓል ይከበራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ ኢልካ ንገሮም፦ ኣብ መበል ዓሰርተ ሓሙሽተ መዓልቲ ናይታ ሻውዐይቲ ወርሒ ንእግዚኣብሄር በዓል ዳስ ይኸውን፤ እዙይውን ንሸውዓተ መዓልቲ ይፀንሕ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ ካብዛ ሳብዐይቲ ወርሒ፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ሓሙሽተ መዓልቲ፡ ንእግዚኣብሄር ሾብዓተ መዓልቲ በዓል ዳስ እዩ።