Leviticus 23:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዱሽተ መዓልቲ ዕዮ ኺግበር ኣለዎ፡ እታ ሻብዐይቲ መዓልቲ ግና ሰንበት ዕረፍቲ፡ ቅዱስ ምትእኽኻብ እያ። ኣብኡ ዋላ ሓንቲ ዕዮ ኣይትግበር፤ ኣብ ኵሉ መንበሪኹም ሰንበት እግዚኣብሄር እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስድስት ቀን ሥራህን ትሠራለህ፤ በሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት ነው፤ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ጉባኤ ይሆንበታል፤ ምንም ሥራ አትሠሩም፤ በምትኖሩበት ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰንበት ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል፤ በሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት ነው፤ የተቀደሰ ጉባኤ ይሆንበታል፤ ምንም ሥራ አትሠሩም፤ በምትኖሩበት ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰንበት ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል፤ በሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት ነው፤ የተቀደሰ ጉባኤ ይደረግበታል፤ ምንም ሥራ አትሠሩም፤ በምትኖሩበት ሁሉ ለጌታ ሰንበት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ህንተ ኡሱፑን ጋላሳ ኦሱዋ ኦታ፤ ሽን ላፑን ጋላስ ህንተ ሸምፕያ ሳምባታ ጋላሳ፤ ሄ ጋላሳን ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ አያ ኦሶነ ኦፕተ፤ ህንተ ደእያ ሳኣን ኡባን ሄዌ መና ጎዳዉ ሳምባታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Hintte usuppun gallassaa oosuwaa ootsiita; shin laappuntsa gallassi hintte shemppiyaa Sambbata gallassaa; he gallassan geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; ayaa oosonne ootsoppite; hintte de'iyaa sa'aan ubbaan hewe Med'inaa Godaw Sambbataa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intte inttes ooththanaas usuppun gallassati deettes; laappunththa gallassay gidikko inttes shempiza Sambata gallassa; he gallas intte Xoossa goynnanaas shiiqite attiin ay oosokka ooththofte; intte dizaso ubbaan hessi intte Xoossa bonchchana Sambata gallassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴ ኢንቴስ ኦናስ ኡሱፑን ጋላሳቲ ዴቴስ፤ ላፑን ጋላሳይ ጊዲኮ ኢንቴስ ሼምፒዛ ሳምባታ ጋላሳ፤ ሄ ጋላስ ኢንቴ ጾሳ ጎይናናስ ሺቂቴ ኣቲን ኣይ ኦሶካ ኦፍቴ፤ ኢንቴ ዲዛሶ ኡባን ሄሲ ኢንቴ ጾሳ ቦንቻና ሳምባታ ጋላሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ኡሱፑን ጋላስ ኦሶ ኦታ፥ ሽን ላፑን ጋላሳይ ህንተ ሸምፕያ ሳምባታ ጋላስ። ሄ ጋላስ ጌሻ ሺቆ ሺቅተ፤ አይ ኦሶካ ኦፕተ፤ ህንተ ደእያ በሳ ኡባን ሄስ ጎዳስ ሳምባታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte usupun gallas ooso ootheeta, shin laapuntha gallasay hinte shempiya Sambaata gallas. He gallas geeshsha shiiqo shiiqite; ay oosoka oothopite; hinte de7iya bessa ubban hessi Godaas Sambaata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ሥራ የምትሠሩበት ስድስት ቀን አላችሁ፤ ሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት፣ የተቀደሰ ጉባኤ ዕለት ነው። የእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰንበት ስለሆነ፣ በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ምንም ዐይነት ሥራ አትሥሩበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሥራ የምትሠሩባቸው ስድስት ቀኖች አሉላችሁ፤ ሰባተኛው ዕለተ ሰንበት ግን የዕረፍት ቀን ነው፤ በዚያን ቀን ለአምልኮ ተሰብሰቡ እንጂ ምንም ሥራ አትሥሩበት፤ በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ሰንበት ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ዕለት ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዱሽተ መዓልቲ ስራሕ ይሰራሕ፤ እታ ሻውዐይቲ መዓልቲ ግና ንቕዱስ ጉባኤ ዝፅውዑላ ሰንበት፥ ዕረፍቲ እያ። ኣብ ዝኾነ ይኹን እትነብርዎ ስፍራ ብመዓልቲ ሰንበት ኣይትስርሑ፤ ሰንበት ናተይ ናይ እግዚኣብሄር እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዱሽተ መዓልቲ ዕዮ ይተዐየ፡ እታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ግና ንቕዱስ ኣኼባ ዚጽውዑላ ሰንበት ዕረፍቲ ኣያ። ገለ እኳ ዕዮ ኣይትዕየዩላ፡ ንሳ ኣብ ኩሉ እትነብርዎ ሰንበት እግዚኣብሄር እያ። |