Leviticus 23:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ኣብ ሳብዐይቲ ወርሒ፡ ኣብታ ቀዳመይቲ መዓልቲ እታ ወርሒ፡ ሰንበት፡ መዘከርታ ምንፋሕ መለኸት፡ ቅዱስ ምትእኽኻብ ኪህልወኩም ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ በሰ​ባ​ተ​ኛው ወር ከወ​ሩም በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ቀን ዕረ​ፍት፥ በመ​ለ​ከት ድምፅ መታ​ሰ​ቢያ፥ የተ​ቀ​ደ​ሰች ጉባኤ ትሁ​ን​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን ዕረፍት፥ በመለከት ድምፅ መታሰቢያ፥ የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ በሰባተኛው ወር፥ ወሩ በገባ በመጀመሪያው ቀን ፈጽሞ የምታርፉበት፥ በመለከት ድምፅ መታሰቢያ የምታውጁበት፥ የተቀደሰ ጉባኤ የምታደርጉበት ይሁንላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ላፑን አግናን ኮይሮ ጋላሳ ሸምፖ ጋላሳ ኦደ ቦንችተ፤ ሀሳይሱዋ ማላካታይካ ፑነትያ ዎደ፥ ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Laappuntsa aginaan koyiro gallassaa shemppo gallassaa ootsiide bonchchite; hassayissuwaa malakataykka punettiyaa wode, geeshsha shiik'uwaa shiik'ite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele asaas laappunththa aginay gelida koyro gallassay inttes shempo gallas gido; he wode zayey punettishin intte GODAA goynnanaas shiiqiza dumma shiiqo gido.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ኣሳስ ላፑን ኣጊናይ ጌሊዳ ኮይሮ ጋላሳይ ኢንቴስ ሼምፖ ጋላስ ጊዶ፤ ሄ ዎዴ ዛዬይ ፑኔቲሺን ኢንቴ ጎዳ ጎይናናስ ሺቂዛ ዱማ ሺቆ ጊዶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ላፑን አጌናን ኮይሮ ጋላሳ ሸምፖ ጋላስ ኦድ ቦንችተ፤ ሀሳይሶ ሞይዘ ፑንሸ ጌሻ ሺቆ ሺቅተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaas haysada yaagada oda; laapuntha ageenan koyro gallasaa shempo gallas oothidi bonchite; hassayiso moyze punnishe geeshsha shiiqo shiiqite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘የሰባተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን ዕረፍት ይሁንላችሁ፤ በመለከት ድምፅም የሚከበር የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ በሰባተኛው ወር፥ ወሩ በገባ በመጀመሪያው ቀን እግዚአብሔርን ለማምለክ በመለከት የታወጀ መታሰቢያ የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ብቐዳመይቲ መዓልቲ ናይታ ሻውዐይቲ ወርሒ፥ መዓልቲ ዕረፍቲ ይኹነልኩም። ብቓና መለኸት ጌርኩም ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ ኣብ ሳብዐይቲ ወርሒ፡ ካብቲ ወርሒ ኸኣ ብቐዳመይቲ መዓልቲ፡ ዕረፍቲ ንመዘከርታ ብቓና መለኸት፡ ቅዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም።