Leviticus 23:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ ብዛዕባ እቲ ቅዱሳን ኣኼባታት ጌርኩም ክትእውጅዎም ዘለኩም በዓላት እግዚኣብሄር፡ እዚኣቶም በዓላተይ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ቅዱ​ሳት ጉባ​ኤ​ያት ብላ​ችሁ የም​ት​ጠ​ሩ​አ​ቸው በዓ​ላቴ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዓ​ላት እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። የተቀደሰ ጉባኤ ብላችሁ የምታውጁአቸው በዓላቶቼ፥ የእግዚአብሔር በዓላት፥ እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ የተቀደሱ ጉባኤዎች ብላችሁ የምታውጁአቸው በዓላቶቼ፥ የጌታ በዓላት፥ እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ጌሻ ሺቁዋ ግ አዋዪደ፥ ህንተ ቦንቻናዉ በስያ ኬረቴዳ መና ጎዳ ባላቱ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Geeshsha shiik'uwaa gi awaayiide, hintte bonchchanaw bessiyaa keeretteedda Med'inaa Godaa baalatuu hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele asaas Dumma shiiqo gi awajjidi intte bonchchanaas bessiza doorettida ba7aaleti hayssafe kaalli dizayta;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ኣሳስ ዱማ ሺቆ ጊ ኣዋጂዲ ኢንቴ ቦንቻናስ ቤሲዛ ዶሬቲዳ ባኣሌቲ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ጌሻ ሺቆ ያግድ አዋጅሸ፥ ህንተ ቦንቻናዉ በሲያ ኤረትዳ ጎዳ ባለት ሀይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaas haysada yaagada oda; Geeshsha shiiqo yaagidi awaajishe, hinte bonchanaw bessiya eretida Godaa ba7aaleti haysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘የተቀደሱ ጉባኤዎች ብላችሁ የምትዋጇቸው የተመረጡ የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓላት እነዚህ ናቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ የተቀደሱ ብላችሁ የምታውጁአቸው የእኔ የእግዚአብሔር በዓላት እነዚህ ናቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንህዝቢ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ዝተቐደሰ ጉባኤ ኢልኩም እትእውጁለን በዓላተይ እዚኣተን እየን፦
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኤል ተዛረቦም በሎም ከኣ፡ ንቕዱስ ኣኼባታት እትእውጁለን በዓላት እግዚኣብሄር፡ እዚኣተን በዓላተይ ኣየን፡