Leviticus 23:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ሓደ ድዑል ከም መስዋእቲ ሓጢኣት፡ ክልተ ዓመት ዝዕድሚኦም ገንሸላት ድማ መስዋእቲ ምስጋና ኣቕርቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንድም አውራ ፍየል ለኀጢአት መሥዋዕት፥ ሁለትም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች ከመጀመሪያው የእህል ቍርባን ጋር ለደኅንነት መሥዋዕት አቅርቡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንድም አውራ ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት፥ ሁለትም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች ለደኅንነት መሥዋዕት አቅርቡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም አንድ አውራ ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት፥ ሁለትም የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች ለአንድነት መሥዋዕት አቅርቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ እት ዴሻ ኦርግያ ናጋራ ያርሾ፥ እት ላይ ግዴዳ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋካ እትፐተ ያርሾ ሺሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay itti deeshshaa orggiyaa nagaraa yarshshoo, itti laytsaa gideedda laa"u dorssaa orggetuwaakka ittippetetsaa yarshshoo shiishshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka nagara gishshas shiiqiza yarshos issi deysha orge, issifeteththa yarshos issi layth dharsho laaqqa nam7ata yarshos shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ናጋራ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾስ ኢሲ ዴይሻ ኦርጌ፥ ኢሲፌቴ ያርሾስ ኢሲ ላይ ርሾ ላቃ ናምኣታ ያርሾስ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስ እስ ኮለ ናጋራ ያርሾስ፥ እስ ላይ ግድዳ ናምኡ ዶርሳ ኡርገታ እስፈተ ያርሾስ ሺሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassi issi kole nagara yarshos, issi laythi gidida nam7u dorsa urgeta issifetetha yarshos shiishite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም አንድ ተባዕት ፍየል ለኀጢአት መሥዋዕት፣ ሁለት የአንድ ዓመት ተባዕት ጠቦቶችም ለኅብረት መሥዋዕት አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም ቀጥሎ ስለ ኃጢአት ስርየት መሥዋዕት አንድ ተባዕት ፍየል፤ ለአንድነት መሥዋዕት የአንድ ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሁለት የበግ ጠቦቶች አቅርቡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምእንቲ ሓጢኣት ዝስዋእ ድማ ሓደ ዲበላ፥ ንመስዋእቲ ምስጋና ኸዓ ኽልተ ዓመት ዝገበሩ ጡበታት ኣባጊዕ ሰውኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመስዋእቲ ሓጢኣት ድማ ሓደ ድቤላ፡ ንመስዋእቲ ምስጋና ኸኣ ክልተ ገንሸል ዓመት ሰውኡ። |