Leviticus 23:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስቲ እንጌራ ድማ ጐደሎ ዘይብሎም ሸውዓተ ዓመት ገንሸላትን ሓደ ብዕራይን ክልተ ድዑልን ኣዳልዉ። ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ፡ ምስ መስዋእቲ ምግቦምን ምስ መስዋእቲ መስተኦምን፡ ዚቐርብ መስዋእቲ ኪኸውን ኣለዎ። ብሓዊ፡ ጥዑም ጨና ንኽብሪ እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከኅ​ብ​ስ​ቱም ጋር ነውር የሌ​ለ​ባ​ቸ​ውን የአ​ንድ ዓመት ሰባት ጠቦ​ቶች፥ ከመ​ን​ጋ​ውም አንድ ወይ​ፈን፥ ሁለ​ትም ነውር የሌ​ለ​ባ​ቸው አውራ በጎች ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ፤ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በጎ መዓዛ ያለው መሥ​ዋ​ዕት እን​ዲ​ሆን መሥ​ዋ​ዕ​ታ​ቸ​ውና ቍር​ባ​ና​ቸው፥ ወይ​ና​ቸ​ውም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእንጀራውም ጋር ነውር የሌለባቸውን የአንድ ዓመት ሰባት ጠቦቶች፥ አንድ ወይፈንም፥ ሁለትም አውራ በጎች ታቀርባላችሁ፤ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ይሁኑ፤ ከእህልም ቍርባን፥ ከመጠጡም ቍርባን ጋር ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን የእሳት ቍርባን ይሁኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእንጀራውም ጋር ነውር የሌለባቸውን የአንድ ዓመት ሰባት ተባት ጠቦቶች፥ አንድ ወይፈንም፥ ሁለትም አውራ በጎች ታቀርባላችሁ። ለጌታ መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን በእሳት የሚቀርብ ቁርባን ሆኖ ከእህል ቁርባናቸውና ከመጠጥ ቁርባናቸው ጋር ለጌታ የሚቃጠል መሥዋዕት ይሆናሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ኡክና እትፐ ትላ ቦላና ደእያ እት ላይ ግዴዳ ላፑን ዶርሳ ማራቱዋ፥ እት ኮሩማነ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋ ሺሽተ። ካ ያርሹዋናነ ኡሻ ያርሹዋና እትፐ መና ጎዳዉ ታማን ጹግያ፥ ሳዉዋ ቶሹኩ ግያ ያርሹዋ ኦደ ያርሽተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He ukitsaanna ittippe tilla bollaanna de'iyaa itti laytsaa gideedda laappun dorssaa maratuwaa, itti korumaanne laa"u dorssaa orggetuwaa shiishshite. Katsaa yarshshuwaananne ushshaa yarshshuwaanna ittippe Med'inaa Godaw taman s'uuggiyaa, sawuwaa toshukku giyaa yarshshuwaa ootsiide yarshshite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He ukeththaarakka issife istta bolla wosoy baynda issi layth gidiza laappun dharsho laaqqata issi korma boorara nam7u dharshota shiishshite; kaththa yarshozaranne woyne ushsha yarshozara issife GODAAS xuugettiza yarshonne sawo tunnu giza yarsho histti shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ኡኬራካ ኢሲፌ ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ኢሲ ላይ ጊዲዛ ላፑን ርሾ ላቃታ ኢሲ ኮርማ ቦራራ ናምኡ ርሾታ ሺሺቴ፤ ካ ያርሾዛራኔ ዎይኔ ኡሻ ያርሾዛራ ኢሲፌ ጎዳስ ጹጌቲዛ ያርሾኔ ሳዎ ቱኑ ጊዛ ያርሾ ሂስቲ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ኡይራ እስፈ ቦረይ ባይና እስ ላይ ግድዳ ላፑን ዶርሳ ኡርገታ፥ እስ ዎፋኖነ ናምኡ ማራዘታ ሺሽተ። ኤንታ ካ ያርሾራነ ኡሻ ያርሾራ እስፈ ጎዳስ ፁገትያ ሳዎ ቶንኩ ግያ ያርሾ ኦድ ያርሽተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He uythaara issife borey bayna issi laythi gidida laapun dorsa urgeta, issi wofaanonne nam7u marazeta shiishite. Enta katha yarshoranne ushsha yarshora issife Godaas xuugetiya sawo tonku giya yarsho oothidi yarshite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእንጀራውም ጋር ሰባት ነውር የሌለባቸው የአንድ ዓመት ተባዕት የበግ ጠቦቶች፣ አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች አቅርቡ፤ እነዚህም ከእህል ቍርባናቸውና ከመጠጥ ቍርባናቸው ጋር ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚቃጠል መሥዋዕት ይሆናሉ፤ ይህም በእሳት የሚቀርብ ሽታውም እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእንጀራውም ጋር ማኅበሩ ምንም ነውር የሌለባቸውን የአንድ ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሰባት የበግ ጠቦቶች፥ አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች ያምጡ፤ እነርሱም ከእህሉ ቊርባንና ከወይን ጠጁ መባ ጋር የሚቃጠል የምግብ መሥዋዕት ሆነው ይቀርባሉ፤ ይህም በእሳት የሚቀርበው መሥዋዕት ሽታው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምስቲ ሕብስቲ ድማ ጐደሎ ዘይብሎም ዓመት ዝገበሩ ሸውዓተ ጡበታት ኣባጊዕ፥ ሓደ ዝራብዕ፥ ክልተ ማጓሉ ኣቕርቡ፤ ንእግዚኣብሄር ዝቃፀል መስዋእቲ ድማ ይኹኑ። ምስቲ ናይ እኽሊ መስዋእቶምን ናይ መስተ መስዋእቶምን ከዓ ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብል ጥዑም ጨና ብሓዊ ተቓፂሉ ዝቐርብ መስዋእቲ ይኹኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ምስቲ እንጌራ ድማ ጎደሎ ዜብሎም ሾብዓተ ገንሸል ዓመት፡ ሃደ ዝራብዕ፡ ክልተ ድዑል ኣቕርቡ፡ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ይኹኑ። ምስቲ ናይ ብልዒ መስዋእቶምን ናይ መስተ መስዋእቶምን ከኣ ንእግዚኣብሄር ጥዑም ጨና መስዋእቲ ሓዊ ይኹን።