Leviticus 23:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብቲ እትቕመጥሉ ቦታታት ክልተ ዓስራይ እንጌራ ሒዝኩም ኣምጽኡ። ረቂቕ ሓርጭ ክኸውን ኣለዎ፤ ብማይ ብሑቝ ክጥበሱ ኣለዎም፤ ንእግዚኣብሄር ቀዳሞት ፍረታት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከየማደሪያችሁ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ ከሆነ መልካም የስንዴ ዱቄት የተሠራ ሁለት የቍርባን እንጀራ ታመጣላችሁ፤ ከእህላችሁ ቀዳምያት ለእግዚአብሔር በእርሾ ይጋገራል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከየማደሪያችሁ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሁለት እጅ ከሆነ መልካም ዱቄት የተሠራ ሁለት የመወዝወዝ እንጀራ ታመጣላችሁ፤ ለእግዚአብሔር ለበኵራት ቍርባን እንዲሆን በእርሾ ይጋገራል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከየማደሪያችሁ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ ከሆነ መልካም ዱቄት የተሠራ ሁለት የመወዝወዝ እንጀራ ታመጣላችሁ። ለጌታ ለበኵራት ቁርባን እንዲሆን በእርሾ ተቦክቶ ይጋገራል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተ አቅያ ሳኣፐ ላኡ ኪሎ ግራመ ግድያ ሎኦ ልያፐ እርሹዋ የጊደ ኡኬዳ ላኡ ኡክ ቃናዉ አክ ዪተ። ሄዌ ኮይሮ ጋኬዳ ካ አይፍያፐ መና ጎዳዉ ያርሹዋ ግዴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hintte ak'iyaa sa'aappe laa"u kiilo giraame gidiyaa lo"o d'iiliyaappe irshshuwaa yeggiide uukkeedda laa"u ukitsaa k'aatsanaw akki yiite. Hewe koyiro gakkeedda katsaa ayfiyaappe Med'inaa Godaw yarshshuwaa gidee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nam7u kilo gidiza liiqo dhiille intte sooppe irshon munuqetti uukettida nam7u uketh yaanne haa qaaseththiza yarsho histti ekki yiite; hessika oorath shiiqiza kaththaa gishshas Xoossas shiiqiza kaththa yarsho gido. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናምኡ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ኢንቴ ሶፔ ኢርሾን ሙኑቄቲ ኡኬቲዳ ናምኡ ኡኬ ያኔ ሃ ቃሴዛ ያርሾ ሂስቲ ኤኪ ዪቴ፤ ሄሲካ ኦራ ሺቂዛ ካ ጊሻስ ጾሳስ ሺቂዛ ካ ያርሾ ጊዶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ደእያ በሳፈ ናምኡ ክሎ ግራመ ግድያ ሎኦ ልያን እርሾ የግድ ኡክዳ ናምኡ ኡይ ዩሾ ያርሾስ ኤክድ ዪተ። ሄስ ዋቻ ካፈ ጎዳስ ሺቅያ ያርሾ ግዴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte de7iya bessaafe nam7u kilo giraame gidiya lo77o dhiilliyan irsho yeggidi uukida nam7u uythi yuusho yarshos ekidi yiite. Hessi wacha kathaafe Godaas shiiqiya yarsho gidees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሁለት ዐሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ የላመ ዱቄት፣ በእርሾ የተጋገረ ሁለት እንጀራ ለሚወዘወዝ መሥዋዕት፣ የበኵራት ስጦታ እንዲሆን ከየቤታችሁ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አምጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እያንዳንዱ ቤተሰብ ሁለት እንጀራ በመወዝወዝ ልዩ መባ አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቅርብ፤ እያንዳንዱ እንጀራ እርሾ ገብቶበት ከሁለት ኪሎ የላመ ዱቄት ጋር ተጋግሮ ስለሚሰበሰበው አዲስ መከር ለእግዚአብሔር የበኲራት መባ ሆኖ ይቅረብ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብቲ እትገብርዎ፥ እናወዝወዝካ ዝቐርብ መስዋእቲ ብኽልተ ኺሎ ግራም ልሑም ሕሩጭ በዂዑ ዝተሰንከተ ኽልተ ሕብስቲ ንእግዚኣብሄር በዅራት ኣምፅኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብቲ እትነብርዎ፡ እንጌራ መስዋእቲ ምውዝውዛ ክልተ ዓስራይ ኣፍ ኤፋ ድኹም ሓርጭ፡ በኹዕ እተሰንከተ ክልተ እንጌራ ህያብ በኹራት ንእግዚኣብሄር ኣምጽኡ። |