Leviticus 23:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ ናብታ ኣነ ዝህበኩም ምድሪ ኣቲኹም ቀውዒኣ ምስ ዓጸድኩም፡ ካብቲ ቐዳማይ ፍረ ቀውዒኹም ሓደ ጕንዲ ናብ ካህን ኣምጽኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ወደ​ም​ሰ​ጣ​ችሁ ምድር በገ​ባ​ችሁ ጊዜ፥ መከ​ሩ​ንም ባጨ​ዳ​ችሁ ጊዜ፥ የእ​ና​ን​ተን መከር በኵ​ራት ነዶ ወደ ካህኑ አምጡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ወደምሰጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ መከሩንም ባጨዳችሁ ጊዜ፥ የእናንተን መከር በኵራት ነዶ ወደ ካህኑ አምጡ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ እኔ ወደምሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ መከሩን ባጨዳችሁ ጊዜ፥ የእናንተን መከር በኵራት ነዶ ወደ ካህኑ አምጡ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ታን ህንተንቶ እምያ ቢታ ገሊደ፥ ህንተ ካ ጫክያ ዎደ፥ ሄ ካዉ ኮይሮ አይፍያ ምርቂያ ቄስያኮ አክ ዪተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Taani hinttenttoo immiyaa biittaa geliide, hintte katsaa c'akkiyaa wode, he katsaw koyiro ayfiyaa mirk'k'iyaa k'eesiyaakko akki yiite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele asaas tani inttes immiza biittaa gelidi intte kath shiishshiza wode kaththa xeera qeesekko ehite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ኣሳስ ታኒ ኢንቴስ ኢሚዛ ቢታ ጌሊዲ ኢንቴ ካ ሺሺዛ ዎዴ ካ ጼራ ቄሴኮ ኤሂቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ታኒ ህንተዉ እምያ ቢታ ገልድ ህንተ ካ ጫክያ ዎደ፥ ሄ ካ ኮይሮ ምርቅያ ካህንያስ ኤህተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaas haysada yaagada oda; taani hintew immiya biitta gelidi hinte kathi cakiya wode, he kathaa koyro mirqiya kahiniyas ehite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘እኔ ወደምሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ ከሰበሰባችሁት እህል የመጀመሪያውን ነዶ ለካህኑ አቅርቡ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ እኔ እግዚአብሔር ወደምሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ መከር በምታጭዱበት ጊዜ የመጀመሪያውን ነዶ ለካህኑ ስጡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ናብታ ኣነ ዝህበኩም ምድሪ ምስ ኣተኹም፥ ዓፂድ ክትዓፅዱ እንተለኹም፥ ካብቲ ቐዳማይ ዓፂድኩም ሓንቲ እንዳእቲ ናብ ካህን ኣምፅኡ።
Amharic Tigrinya 2011 በሎም ከኣ፡ ናብታ ኣነ ዝህበኩም ምድሪ ምስ ኣቶኹም፡ ዓጺድ ክትዓጽዱ ከለኹም ድማ፡ ካብቲ ቐዳማይ ዓጺድኩም ሓንቲ እንዳእቲ ናብ ካህን ኣምጽኡ።