Leviticus 22:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በሎም፦ ካብ ኵሎም ዘርእኹም ካብ ወለዶኹም ርኽሰቱ ኣብ ልዕሊኡ እናሃለወ ናብቲ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ዝቕድስዎ ቅዱሳን ዝኸይድ ዘበለ ነፍሲ ወከፍ ካብ ገጸይ ክትቁረጽ ኣለዋ። እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህ በላቸው፦ ማናቸውም ሰው ከዘራችሁ በትውልዳችሁ ርኵሰት እያለበት የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር ወደሚቀድሱት ወደ ቅዱስ ነገር ቢቀርብ፥ ያ ሰው ከፊቴ ተለይቶ ይጥፋ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህ በላቸው። ማናቸውም ሰው ከዘራችሁ በትውልዳችሁ ርኵሰት እያለበት የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር ወደሚቀድሱት ወደ ቅዱስ ነገር ቢቀርብ፥ ያ ሰው ከፊቴ ተለይቶ ይጥፋ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህ በላቸው፦ ‘በትውልዳችሁ ማናቸውም ሰው ከዘራችሁ ሁሉ ርኩሰት እያለበት የእስራኤል ልጆች ለጌታ ወደሚቀድሱት ወደ ቅዱሳን ነገሮች ቢቀርብ፥ ያ ሰው ከፊቴ ተለይቶ ይጥፋ፤ እኔ ጌታ ነኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡንቱንቶ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ስንና ይያ የለታ ኡባን ህንተ ዛርያፐ ኦንነ ቱን ኡቲደ፥ እስራኤልያ አሳይ መና ጎዳዉ ዱማዬዳ ጌሻ ያርሹዋኮ ሺቆፐ፥ ሄ አሳይ ታ ስንፐ ቦሄቶ። ታን መና ጎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Unttunttoo hawaadan yaaga; ‹Sintsanna yiyaa yeletaa ubbaan hintte zariyaappe ooninne tuni uttiide, Israa'eeliyaa Asay Med'inaa Godaw dummayeedda geeshsha yarshshuwaakko shiik'ooppe, he Asay ta sintsaappe bohetto. Taani Med'inaa Godaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Intte zereththafe tunidaadey Isra7eele nayti taas dumma shaakki immida miish xalateththan bochchidaadey ta sinththafe dhayana; hayssi ha wogay hayssafe guye sinththara yaana yeleta ubbaan naagetto; tani GODAA. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ኢንቴ ዜሬፌ ቱኒዳዴይ ኢስራኤሌ ናይቲ ታስ ዱማ ሻኪ ኢሚዳ ሚሽ ጻላቴን ቦቺዳዴይ ታ ሲንፌ ያና፤ ሃይሲ ሃ ዎጋይ ሃይሳፌ ጉዬ ሲንራ ያና ዬሌታ ኡባን ናጌቶ፤ ታኒ ጎዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታኮ ሀይሳዳ ያጋ፤ “ያና የለተ ኡባን ህንተ ኮቻፈ ኦንካ ቱንድ ደእሸ፥ እስራኤለ አሳይ ጎዳስ ዱማይዳ ጌሻ ያርሹዋኮ ሺቅኮ፥ ሄ ኡራይ ታ ስንን በንቶፎ። ታኒ ጎዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Entako haysada yaaga; “Yaana yeletetha ubban hinte kochaafe oonika tunidi de7ishe, Isra7eele asay Godaas dummayida geeshsha yarshuwako shiiqiko, he uray ta sinthan bentofo. Taani Godaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንዲህም በላቸው፤ ‘በሚቀጥሉት ትውልዶች ከዘርህ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ ያልሆነ ማንኛውም ሰው፣ እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ለይተው ወዳቀረቡት ቅዱስ መሥዋዕት ቢቀርብ ያ ሰው ከፊቴ ይወገድ፤ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከልጅ ልጆቻችሁ መካከል የረከሰ ሆኖ ሳለ የእስራኤል ልጆች ለእኔ ለይተው ወዳቀረቡት ቅዱስ ስጦታ ደፍሮ ቢቀርብ ከፊቴ ተወግዶ ይጠፋል፤ ይህም ሥርዓት በሚመጡት ዘመናት ሁሉ ተጠብቆ ይኖራል፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ከዓ በሎም፦ ካብ ኵሉ ዘርእኹም፥ ዝኾነ ሰብ ርኽሰቱ ኣብ ልዕሊኡ እንተሎ፥ ናብቲ ደቂ እስራኤል ንኣይ ዘቕርቡለይ ቅዱስ ነገር ዝቐረበ፥ እቲ ሰብ እቱይ ካብ ቅድመይ ተፈልዩ ይጥፋእ፤ ኣነ እግዚኣብሄር እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዚመጽእ ወለዶኹም ዝኾነ ሰብ ካብ ኩሉ ዘርእኹም፡ ርኽሰቱ ኣብ ልዕሊኡ ኸሎ፡ ናብቲ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ዚቕድሱሉ ቅዱስ ነገር ዝቐረበ፡ እታ ነፍሲ እቲኣ ኻብ ቅድመይ ክትምንቆስ እያ በሎም። ኣነ እግዚኣብሄር እየ። |