Leviticus 22:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዝተሰብረ ወይ ዝተሰባበረ፡ ወይ ዝተሰብረ ወይ ዝተቖርጸ ንእግዚኣብሄር ኣይትስውኡ። ካብኡ ድማ ኣብ ምድርኹም መስዋእቲ ኣይትስውኡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተቀጠቀጠውን፥ ወይም የተሰበረውን፥ ወይም የተቈረጠውን ወይም የተሰነጋውን ለእግዚአብሔር አታቅርቡ፤ በምድራችሁም እነዚህን አትሠዉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተሰነጋውን ወይም የተቀጠቀጠውን ወይም የተሰበረውን ወይም የተቈረጠውን ለእግዚአብሔር አታቅርቡ፤ በምድራችሁም እነዚህን አትሠዉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የብልቱ ፍሬ የተሰነጋውን ወይም የተቀጠቀጠውን ወይም የተሰበረውን ወይም የተቈረጠውን ለጌታ አታቅርቡ፤ በምድራችሁም እነዚህን አትሠዉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳንግሰቴዳዋ ዎይ ቆጸቴዳዋ ዎይ ካይ ማይቴዳዋ ዎይ ቃንጸቴዳዋ መና ጎዳዉ ያርሾፕተ። ህንተ ጋድያን ሄዋ ማላባ ኦፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sanggisetteeddawaa woy k'os'etteeddawaa woy kaatsay maytteeddawaa woy k'ans's'etteeddawaa Med'inaa Godaw yarshshoppite. Hintte gadiyaan hewaa malabaa ootsoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sangettida woykko dhiiqettida mehe GODAAS yarsho shiishshofte; intte biittan heytantta mala yarshofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳንጌቲዳ ዎይኮ ቄቲዳ ሜሄ ጎዳስ ያርሾ ሺሾፍቴ፤ ኢንቴ ቢታን ሄይታንታ ማላ ያርሾፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳንጋ ዎይኮ ማዱንፅዳባ ጎዳስ ያርሾፍተ። ህንተ ቢታን ሄሳ መላባ ኦፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sanga woyko madunxidaba Godaas yarshofite. Hinte biittan hessa melaba oothopite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አባለዘሩ የተቀጠቀጠ ወይም የተኰላሸ፣ የተሰነጠቀ ወይም የተቈረጠ ማንኛውንም እንስሳ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አታቅርቡ፤ እነዚህንም በምድራችሁ አትሠዉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ብልቱ የተበላሸ እንስሳ ለእግዚአብሔር በምድርህ መሥዋዕት አድርገህ አታቅርብ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብምጭፍላቕ፥ ወይ ብምቕጥቃጥ፥ ወይ ብምምላሕ፥ ወይ ብምቝራፅ ዝተመከተ እንስሳ ንእግዚኣብሄር ኣይተቕርቡሉ፤ ኣብ ሃገርኩም ከምዙይ ዝበለ ኣይትሰውኡሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብምጭፍላቕ ወይ ብምቕጥቃጥ ወይ ብምምላሕ ወይ ብምቑራጽ ዝሶረ ንእግዚኣብሄር ኣይተቕርቡሉ፡ ኣብ ሃገርኩምውን ኣይትግበርዎ። |