Leviticus 21:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኣምላኾም ቅዱሳን ኪዀኑ እምበር ንስም ኣምላኾም ኬርክስ የብሎምን። መስዋእቲ ሓዊ እግዚኣብሄርን እንጌራ ኣምላኾምን የምጽኡ፤ ስለዚ ቅዱሳን ክኾኑ ኣለዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለአምላካቸው ቅዱሳን ይሁኑ፤ የአምላካቸውንም ስም አያርክሱ፤ የእግዚአብሔርን መሥዋዕትና የአምላካቸውን መባ ያቀርባሉና ቅዱሳን ይሁኑ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለአምላካቸው ቅዱሳን ይሁኑ፥ የአምላካቸውንም ስም አያጐስቍሉ፤ የእግዚአብሔርን የእሳት ቍርባንና የአምላካቸውን እንጀራ ያቀርባሉና ቅዱሳን ይሁኑ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአምላካቸው የተቀደሱ ይሆናሉ፥ የአምላካቸውንም ስም አያረክሱም፤ እነርሱም የአምላካቸው እንጀራ የሆነውን፥ ለጌታ በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን ያቀርባሉና የተቀደሱ ይሆናሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ባረንቱ ጾሳዉ ጌሻ ግድኖ፤ ቃይ ባረንቱ ጾሳ ሱንካ ቱንሶፕኖ። አያዉ ጎፐ ኡንቱንቱ መና ጎዳዉ ታማን ጹጊደ ያርሽያ፥ ቁማ ያርሹዋ ሺሽያዋንታ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ጌሻ ግዳናዉ በሴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu barenttu S'oossaw geeshsha gidino; k'ay barenttu S'oossaa suntsaakka tunissoppino. Ayaw gooppe unttunttu Med'inaa Godaw taman s'uugiide yarshshiyaa, k'umaa yarshshuwaa shiishshiyaawantta; hewaa diraw, unttunttu geeshsha gidanaw bessee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeesey wurikka taas dumma gido; bantta Xoossaa sunththaa tunisopetto; gaasoykka istti Xoossas taman xuugettiza yarshonne GODAAS kaththa yarsho shiishshizayta gidida gishshas istti geesh gidetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴይ ዉሪካ ታስ ዱማ ጊዶ፤ ባንታ ጾሳ ሱን ቱኒሶፔቶ፤ ጋሶይካ ኢስቲ ጾሳስ ታማን ጹጌቲዛ ያርሾኔ ጎዳስ ካ ያርሾ ሺሺዛይታ ጊዲዳ ጊሻስ ኢስቲ ጌሽ ጊዴቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ጎዳስ ፁሳ ያርሾነ ካ ያርሾ ሺሽያ ካህነታ ግድያ ግሾ ባንታ ፆሳስ ጌሽ ግዶ፤ ባንታ ፆሳ ሱን ቱንሶፖ። ሄሳ ግሾ፥ ኤንቲ ጌሽ ግዳናዉ በሴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Godaas xuussa yarshonne katha yarsho shiishiya kahineta gidiya gisho banta Xoossaas geeshshi gido; banta Xoossaa sunthaa tunisopo. Hessa gisho, enti geeshshi gidanaw bessees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለአምላካቸው (ኤሎሂም) የተቀደሱ ይሁኑ፤ የአምላካቸውንም (ኤሎሂም) ስም አያርክሱ። ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርበውን መሥዋዕት የአምላካቸውን (ኤሎሂም) ምግብ ስለሚያቀርቡ ቅዱሳን ይሁኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሚቃጠል መሥዋዕትና የምግብ መባ ለእኔ ለአምላካቸው የሚያቀርቡ ካህናት ለእኔ የተለዩና ስሜንም የማያረክሱ መሆን አለባቸው፤ ስለዚህ የተቀደሱ ይሆናሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካህናት ንኣምላኾም ቅዱሳን ይኹኑ፤ ስም ኣምላኾም እውን ኣየርክሱ። ንሳቶም ነቲ ምግቢ ንኣምላኾም ንእግዚኣብሄር ብሓዊ ዝቐርብ መስዋእትን ቍርባንን ዘቕርቡ እዮም እሞ፥ ቅዱሳን ይኹኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኣምላኾም ቅዱሳት ይኹኑ፡ ስም ኣምላኾምውን ኣየርከሱ። ንሳቶም ናይ እግዚኣብሄር መሰዋእቲ ሓዊ፡ እንጌራ ኣምላኾም፡ የቕርቡ እዮም እሞ፡ ስለዚ ቅዱሳት ይኹኑ። |