Leviticus 21:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግናኸ ብዛዕባ እቲ ኣብ ጥቓኡ ዘሎ ስድራ ቤቱ፡ ማለት ንኣዲኡን ንኣቡኡን ንወዱን ንጓሉን ንሓዉን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከቅርብ ዘመዶቻቸው፥ ከአባቶቻቸው፥ ወይም ከእናቶቻቸው፥ ወይም ከወንዶች ልጆቻቸው፥ ወይም ከሴቶች ልጆቻቸው፥ ወይም ከወንድሞቻቸው፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሚቀርበው ዘመዱ፥ ከእናቱ፥ ወይም ከአባቱ፥ ወይም ከወንድ ልጁ፥ ወይም ከሴት ልጁ፥ ወይም ከወንድሙ በቀር አይርከስ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን የቅርብ ዘመዱ ስለሆኑት ስለ እናቱ፥ ወይም ስለ አባቱ፥ ወይም ስለ ወንድ ልጁ፥ ወይም ስለ ሴት ልጁ፥ ወይም ስለ ወንድሙ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረ ማታ ዳቦ፥ ባረ ዳይ፥ ባረ አዉዋ፥ ባረ አቱማ ናኣ፥ ባረ ማጫ ናት፥ ባረ እሻ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | bare mata dabbo, bare daay, bare aawuwaa, bare attuma na'aa, bare mac'c'a naatti, bare ishaa, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mata dabbotappe aaya woykko aaway woykko ba nay woykko ba ishay hayqqiko, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማታ ዳቦታፔ ኣያ ዎይኮ ኣዋይ ዎይኮ ባ ናይ ዎይኮ ባ ኢሻይ ሃይቂኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባ ማታ ዳቦ፥ ባ አየ፥ ባ አዋ፥ ባ አደ ናኣ፥ ባ ማጫ ናኤ፥ ባ እሻ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | ba mata dabbo, ba aaye, ba aawa, ba adde na7aa, ba macca na7e, ba ishaa, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን የቅርብ ዘመዶቹ ስለ ሆኑት እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድ ልጁ፣ ሴት ልጁ፣ ወይም ወንድሙ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዝምድና ቅርብ ከሆኑት፥ ከአባቱ፥ ከእናቱ፥ ከወንድ ልጁ፥ ከሴት ልጁ፥ ከወንድሙ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቀረባ ዘመዱ፦ እኖኡ፥ ወይ ኣቦኡ፥ ወይ ወዱ፥ ወይ ጓሉ፥ ወይ ሓዉ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብጀካ ብቐረባ ዘመዱ፡ በዲኡ ወይ በቦኡ ወይ ብወዱ ወይ ብጓሉ ወይ ብሓው፡ |