Leviticus 21:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ፡ ንካህናት ደቂ ኣሮን ተዛረቦም፡ ካብ ህዝቡ ሓደ እኳ ብሞት ኣይርክስን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ሲል ተና​ገ​ረው፥ “ከወ​ገ​ና​ቸው በሞተ ሰው ራሳ​ቸ​ውን እን​ዳ​ያ​ረ​ክሱ ለካ​ህ​ናቱ ለአ​ሮን ልጆች ንገ​ራ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን። ለካህናቱ ለአሮን ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው አለው። ማንም ሰው ከሕዝቡ ስለ ሞተው፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለካህናቱ ለአሮን ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ ማንም ሰው ከሕዝቡ መካከል ስለ ሞተው ራሱን አያርክስ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሙሳ ሀዋዳን ያጌዳ፥ “ቄስያ ግድያ አሮና አቱማ ናናቶ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ህንተፐ ኦንነ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Musa hawaadan yaageedda, «K'eesiyaa gidiyaa Aaroona attuma naanaatoo hawaadan yaagaade oda; ‹Hintteppe ooninne
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Muses, «Aaroone naytas qeesetas, ‹Inttefe oonikka ba dabbota garsafe asi hayqqiko izaade aha bochchidi bana tunisoppo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ሙሴስ፥ «ኣሮኔ ናይታስ ቄሴታስ፥ ‹ኢንቴፌ ኦኒካ ባ ዳቦታ ጋርሳፌ ኣሲ ሃይቂኮ ኢዛዴ ኣሃ ቦቺዲ ባና ቱኒሶፖ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ካህነ ግድዳ አሮና አደ ናይታስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ። ህንተፈ ኦንካ
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Museko, “Kahine gidida Aarona adde naytas haysada yaagada oda. Hintefe oonika
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ለካህናቱ ለአሮን ልጆች ንገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ማንኛውም ሰው ከዘመዶቹ መካከል ስለ ሞተው ሰው ራሱን አያርክስ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ከሕዝቡ መካከል የሞተውን ሰው አስከሬን በመንካት ስለ ሞተ ሰው ማናቸውም ራሳቸውን እንዳያረክሱ የአሮን ተወላጆች ለሆኑ ካህናት ንገራቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ ነቶም ደቂ ኣሮን ካህናት ከምዙይ በሎም፦ ዝኾነ ኻህን ሓደ ኻብ ህዝቡ እንተ ሞተ ኣብ ቀብሪ ብምስታፍ ኣይርከስ፤
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ንኻህናት፡ ነቶም ደቂ ኣሮን፡ ተዛረቦም በሎም ከኣ፡ ብገለ ምውት ካብ ህዝቡ ኣይርከስ፡